ሀገር የማፍረስ ሴራው በሠራዊቱ ብርቱ ክንድ ተቀጥቷል!

የታሪካዊ ጠላትን ዓላማ የሰነቁ፣ የራሳቸውን የሥልጣን ጥም ለማርካት የፈለጉ ታጣቂዎች የኢትዮጵያውያንን አንድነት፣ ሉዓላዊነት እና የሕዝቡን አብሮ የመኖር እሴት ለማጥፋት ሲንቀሳቀሱ ይስተዋላል።ኢትዮጵያዊነት እና አብሮነት ድር እና ማግ መኾኑን የሚያውቁት የጥፋት ኃይሎቹ በሕዝቡ መካከል ዘረኝነትን፣ መገዳደልን...

የባሕር በር እጦት በየሦስት ዓመቱ አንድ የሕዳሴ ግድብ የሚያሰገነባ ሃብት እንደሚያሳጣ ያውቃሉ ?

‎ኢትዮጵያ ቀይ ባሕርን እንደ ዋነኛ የንግድ እና የዲፕሎማሲ መስመር በመጠቀም ከዓለም ታላላቅ ሥልጣኔዎች መካከል አንዷ እንደነበረች ታሪክ ያስረዳል። በአክሱም ሥልጣኔ ዘመን የኢትዮጵያ ወደብ የነበረችው አዱሊስ ደግሞ ኢትዮጵያን ከኢሲያ እና ከአውሮፓ ጋር የምታገናኝ የንግድ ማዕከል...

እሳቱን የቀመሱት ኀይሉን ያውቁታል።

"የኢትዮጵያን ወታደር ማን ያውቀዋል ቢሉ የቀመሰው" በሚል የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሠራዊቱን ጽናት፣ የሀገር ፍቅር ስሜት እና ከዘመናት ፈተናዎች ማዶ ድልን ተጎናጽፎ የመውጣት ምስጢሩን ያብራራሉ። በወታደራዊ ሳይንስ ብቻ ስለ ኢትዮጵያ ሠራዊት ማውራት ፈጽሞ...

አትተንኩሷት፤ የተነኮሷት ሁሉ የሽንፈት ካባን ተላብሰው የሽንፈት ጽዋን ተጎንጭተዋልና።

ኢትዮጵያ በረጅም የታሪክ ዘመኗ ያልተፈራረቀባት የጦርነት ዘመቻ፣ ያላንዣበበባት የጥፋት ደመና፣ ያልተጸነሰባት የፖለቲካ ሴራ፣ ያልተሸረበባት የዲፕሎማሲ ጫና እና ያልጎረፈባት የተንኮል ማዕበል አልነበረም። ኾኖም ይህች ጥንታዊት፣ ታሪካዊት እና ገናና ሀገር በየጊዜው በጠላቶቿ የሚደቀንባትን የፈተና ማዕበል ሁሉ በብረት...

ምክር ቤቱ የቋሚ ኮሚቴ አመራር እና የአባላት ምደባን አጸደቀ።

7ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ አካሂዷል፡፡ በመደበኛ ስብሰባው አራት የተለያዩ አጀንዳዎች ላይ ነው የመከረው። በተጨማሪም በሕገ- መንግሥቱ አንቀጽ 55/19 እና በምክር ቤቱ የአሠራር እና የአባላት ሥነ ምግባር...