“አፍሪካ ጠንካራ ድምጽ ሊኖራት ይገባል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  12ኛው የጣና ከፍተኛ የአፍሪካ ጸጥታ ፎረም “በአፍሪካ ወደ ሰላም የሚወስዱ መንገዶች፣ ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት እና ጂኦፖለቲካዊ ለውጥ” በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በፎረሙ የመክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ጨምሮ የአፍሪካ ሀገራት...

የሠራዊቱ ታሪካዊ ውለታ እና የሕዝብ አለኝታነት!”

ኢትዮጵያውያን ከጥንት አባቶች ጀምሮ ሀገርን በደም እና በአጥንት አጽንተው ለትውልድ የማስረከብ ታሪካዊ አደራን ይዘው የመጡ ሕዝቦች ናቸው። በየዘመናቱ የሀገርን ሉዓላዊነት እና የሕዝቦችን ሰላም ለማስጠበቅ በሚከፈለው መራራ ዋጋ ውስጥ የሀገር መከላከያ ሠራዊት በየአውደ ውጊያው የሚፈጽመው...

“የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተጣለበትን ኀላፊነት በሚገባ ተወጥቷል” ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ባለፉት ዓመታት የተጓዘባቸውን ሂደቶች አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ኮሚሽኑ ከምክክሩ የተገኙ ምክረ ሃሳቦችን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የማስረከብ ሥራ ሠርቷል ብለዋል። በፌዴራል፣ በክልል እና...

የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት – በቴክኖሎጂ እና በጠንካራ ሥነ ልቦና የተገነባው የብረት ድልድይ

የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሠራዊት ታሪካዊ ጥንካሬውን ከዘመኑ የቴክኖሎጂ ምጥቀት እና ስትራቴጂካዊ ዝግጁነት ጋር አዋሕዶ የሀገርን ሉዓላዊነት እና ደኅንነት በአስተማማኝ ሁኔታ በማስጠበቅ ላይ ይገኛል። ተቋሙ ባለፉት ጥቂት ዓመታት ባካሄደው ሁለንተናዊ የሪፎርም እና የመልሶ ግንባታ ሂደት ማንኛውንም...

ሀሰተኛ መረጃን በመከላከል የሰውን ልጅን ሰብዓዊ ክብርን በመጠበቅ ይገባል።

የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አባል የኾኑ አራት ሃይማኖቶች በሰው ልጅ ሰብዓዊ ክብር፣ የአምልኮ ስፍራዎችን ደኅንነት በመጠበቅ፣ ሀገር በቀል የግጭት አፈታቶችን በመጠቀም እና ሴቶች እና ወጣቶችን ለሰላም ተሳታፊ ከማድረግ አንፃር ያላቸውን አስተምህሮ በተመለከተ መግለጫ ሰጥተዋል። መግለጫውን...