ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት ላኩ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 17/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቡሩንዲ ፕሬዚዳንት እና የአፍሪካ ኅብረት የወቅቱ ሊቀመንበር ኢቫሪስት ንዲያሺሚዬ በኢትዮጵያ በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ ብልጽግና ፓርቲ ያገኘውን ድል አስመልክተው ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የእንኳን ደስ አለዎት መግለጫ አስተላልፈዋል።
ፕሬዚዳንት ኢቫሪስት...
የኢጋድ የምርጫ ታዛቢዎች በባሕር ዳር የምርጫ ክልል የድምፅ አሰጣጥ ሂደትን እየታዘቡ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 24/2018 (አሚኮ) የኢጋድ የምርጫ ታዛቢዎች የሰባተኛውን የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ አሰጣጥ ሂደትን በባሕር ዳር የምርጫ ክልል በመገኘት እየታዘቡ ነው።
በባሕር ዳር ከተማ በ164 የምርጫ ጣቢያዎች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን ታዛቢዎች በተገኙበት ቀጥሏል።
#election2026 #በምርጫ...
“ምርጫው በሰላም እና በሥርዓት እየተካሄደ ነው” ኡሁሩ ኬንያታ
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑክ መሪና የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላማዊ ሁኔታ መጀመሩን ገልጸዋል።
ድምፅ መስጠት ዜጎች የሚወክሏቸውን መሪዎች በነፃነት የሚመርጡበት ትልቅ...
“የራስን መረጃ በሀገር ልጅ መሰብሰብ እና መተንተን ትልቅ ሀገራዊ ኩራት ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) "የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነጻነት'' በሚል መሪ መልዕክት በተዘጋጀው ሀገራዊ ጉባኤ ላይ ተገኝተዋል።
በጉባኤው ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መረጃ ልክ እንደ...
“ኢትዮጵያ የመረጃን ዋጋ በመረዳት በሠራችው ሥራ ተጨባጭ ውጤቶች ተመዝግበዋል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አሁን በምንገኝበት ዘመን የሀገራት ድንበር ብቻ ሳይኾን መረጃቸውንም በመመንተፍ ጭምር ሉዓላዊነት እየተደፈረ ይገኛል።
ኢትዮጵያ ከሀገራዊ ለውጡ ወዲህ ከውጭ ተጽዕኖ የተላቀቀ የራሷን የመረጃ ሉዓላዊነት የመጠበቅ ጉዞ ላይ ትገኛለች።
ከዚህ ቀደም በሌሎች...








