ትምህርት ድህነትን የምናሸንፍበት ብቸኛው መሳሪያ ነው።
ደብረብርሃን፡ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ በ82 ሚሊዮን ብር በጀት የተገነባው አዲስ ትምህርት ቤት ዛሬ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
ትምህርት ቤቱን ያስገነባው የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ በተገኘ በጀት ነው።
የከተማ እና...
በወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተሻለች ሀገር ማሸጋገር ያስፈልጋል።
ገንዳውኃ: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳውኃ ከተማ “በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!” በሚል መሪ መልዕክት ወጣቶች የድጋፍ ሰልፍ አካሂደዋል።
የምዕራብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ እያሱ ይላቅ ምርጫው ሰላማዊ፣ ነፃ እና...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የአንዳንድ ቃላት ትርጓሜ
👉 “ቦርድ” ማለት በዐዋጅ ቁጥር 1133/2011 መልሶ የተቋቋመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ነው፡፡
👉 “ምርጫ” ማለት በፌዴራል እና በክልል ሕገ መንግሥታት እንዲሁም በሌሎች አግባብ ባላቸው ሕጎች መሠረት የሚካሄድ የጠቅላላ፣ የአካባቢ፣ የማሟያ ወይም የድጋሚ ምርጫ ነው፡፡
👉...
ብልጽግና ፓርቲ ወጣቶችን የሀገር ግንባታ ዋና ተዋናይ አድርጎ እየሠራ ነው።
ጎንደር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይ አርማጭሆ ወረዳ ትክል ድንጋይ ከተማ ብልጽግና ፓርቲን የሚደግፍ የወጣቶች ሰልፍ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ ተካሂዷል።
የድጋፍ ሰልፉ "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር " በሚል መልዕክት...
በምርጫው ዕለት መምረጥ የሚያስችለንን በቂ ግንዛቤ አግኝተናል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊካሔድ 10 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። ፖለቲካ ፓርቲዎችም የምርጫ ቅስቀሳቸውን ማካሄዳቸውን ቀጥለዋል።
ዜጎችም ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለነገይቱ ሀገር ዕድገት ወሳኝ የሚሉትን ፓርቲ ለመምረጥ እየተጠባበቁ ይገኛሉ።
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር...








