በምርጫው ቀን መሥሪያ ቤቶች ዝግ ኾነው ዜጎች ድምጻቸውን እንደሚሰጡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቦርዱ ሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የድምፅ መስጫ ቀንን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ...
💻🏢በክልሉ ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው ኮምፒውተሮች ተሰራጩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው ኮምፒውተሮችን ለዞኖች እና ለከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያዎች ድጋፍ አድርጓል።
በድጋፉ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሚኮ በደሴ ከተማ እያስገነባው የሚገኘውን የሚዲያ ኮምፕሌክስ ጎበኙ።
ደሴ፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሚኮ በደሴ ከተማ እያስገነባው የሚገኘውን የሚዲያ ኮምፕሌክስ ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ( ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...
“የምርጫው ቀን ሕዝባችን ያለምንም ስጋት ድምጽ የሚሰጥበት ታሪካዊ ቀን እንዲኾን እናደርጋለን” ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አሁናዊ የክልሉ የጸጥታ ሁኔታ እና ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
የጠቅላይ መምሪያው አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር) የክልሉ ሕዝብ በሰባተኛው...
“ደሴ ከተማን ወደ ላቀ ከፍታ ማማ ለመውሰድ በሚደረገው ጉዞ ሕዝቡ ድጋፉን አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የኢድ አል-አደሃ (አረፋ) በዓል በደሴ ከተማ በታላቅ ድምቀት ተከብሯል።
በዕለቱ የከተማዋና የአካባቢው የእስልምና እምነት ተከታዮች ሶላት በመስገድ በዓሉን አክብረዋል።
የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል ሞላልኝ...








