🌍 ለእኛ የመጀመሪያ፤ የዓለም ሀገራትን ከቀውስ ያወጣ የሰላም ጋሻ – ሀገራዊ ምክክር 🕊️
🌍 ሀገራዊ ውይይቶች ሀገራትን ከፖለቲካ ቀውስ በማውጣት ወደ ተረጋጋ የፖለቲካ ሽግግር የሚመሩ አካታች፣ ሰፊ እና አሳታፊ መድረኮች ናቸው።
የፖለቲካ ማሻሻያዎችን፣ ሕገ መንግሥት ማርቀቅን እና የሰላም ግንባታን ዓላማ ያደረጉም ናቸው። ብሔራዊ ውይይቶች በተለይም በትጥቅ አመጽ ወይም...
🕊️እገታ፣ ዘረፋ እና ግድያ ይብቃ! 🚌 🛞
የሰው ልጅ በሕይወት ለመኖር የደም ዝውውር እንደሚያስፈልገው ኹሉ ለአንድ ሀገር ኹለንተናዊ እድገት እና ሕልውናም ትራንስፖርት የደም ሥር ነው።
ትራንስፖርት የማይነካው ዘርፍ የለም። ዜጎች ወደ ሕክምና ተቋማት ቢሄዱ፤ የግብርና እና የፋብሪካ ምርቶች ወደ ገበያ ማዕከላት ቢደርሱ፤...
የእኛ እናውቅላችኋለን የፖለቲካ አካሄድ ጊዜው አብቅቷል
ኢትዮጵያ በመላው ልጆቿ ደም እና አጥንት የቆመች ሀገር ናት። ለሉዓላዊነቱ ደሙን ያፈሰሰ፤ አጥንቱን የከሰከሰ ሕዝብ ደግሞ በሀገሩ ጉዳይ ዳር ተመልካች መኾን አይገባውም።
ይሁን እና ያለፉትን በርካታ ዓመታት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሥርዓት ታሪክ ሲፈተሽ ከዚህ ፍጹም በተቃራኒ...
የእንጅባራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።
ኮሌጁ በ10 የትምህርት መስኮች በደረጃ 4 እና በደረጃ 5 ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ነው ያስመረቀው።
የእንጅባራ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ዲን እምቢያለ መርከቡ ኮሌጁ ከተቋቋመበት ከ1994 ዓ.ም ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ከ10 ሺህ በላይ ተማሪዎችን አሠልጥኖ በማስመረቅ እና...
በቀብሪበያህ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይዎት አለፈ።
በሶማሌ ክልል ቀብሪበያህ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አልፏል።
የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፋ ሙሐመድ በቀብሪበያህ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሕይዎታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል።
አደጋው ዛሬ ንጋት ላይ በቀበሪበያህ ወረዳ ጉዮው ቀበሌ...








