ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማሹጃ ቀን ብሔራዊ በዓል ላይ ለመታደም ኬንያ ገቡ።

10
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለኬንያ ነፃነት፣ ሉዓላዊነትና ልማት የላቀ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ጀግኖች ክብር በሚሰጥበት የማሹጃ ቀን
(የጀግኖች ቀን) ብሔራዊ በዓል አከባበር ላይ በክብር እንግድነት ለመታደም ኤልዶሬት፣ ኬንያ ገብተዋል።
Previous articleየኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት – የሰላም እና የነፃነት ምልክት
Next article“የሕዝብ ስቃይ ይቁም ብለን ሰላምን መርጠናል” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች