“ደሜ የአንዲት እናት ሕይዎት ማዳኑ ሲነገረኝ ከፍዬ ያሳከምኩ ያህል ደስታ ተሰምቶኛል”🩸🤱✨

  የአማራ ክልል የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ሠራተኞች እና መሪዎች የደም ልገሳ መርሐ ግብር አካሂደዋል። የአማራ ክልል የሲቪል እና ቤተሰብ ምዝገባ አገልግሎት ምክትል ኀላፊ ሞላ ትዕዛዙ ዛሬ የተከናወነው የደም ልገሳ መርሐ ግብር የዘንድሮውን የክረምት በጎ...

🇪🇹ኢትዮጵያ ያላትን አትሰጥም፤ የሌሎችንም አትነካም

  ለዘመናት በቋጥኞች መካከል እየጎረፈ የተፋሰሱን ሀገራት ሲያለመልም የኖረው ታላቁ ዓባይ አምጣ የወለደችው እናቱን ሲያሳዝን ኖሮ አሁን ላይ አደብ ገዝቶ አዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል። የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅና ወደ ሥራ መግባት ኢትዮጵያውያን በራሳቸው አቅም ድህነትን ማሸነፍ...

አካባቢን ጽዱ እና ውብ በማድረግ ለቀጣዩ ትውልድ የተመቼች ኢትዮጵያን መገንባት ይገባል።

  የአማራ ክልል አካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን "ጽዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ"በሚል መሪ መልዕክት ሦሥተኛ ዙር ክልል አቀፍ የአካባቢ ብክለት መከላከል ዘመቻ የንቅናቄ የማስጀመሪያ መረሐ ግብርን በባሕር ዳር ከተማ አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የፌደራል አካባቢ ጥበቃ ባለ ሥልጣን...

ኢትዮጵያውያን ሁሉ ስለአንዲት ሀገራቸው እየመከሩ ነው።

  ኢትዮጵያውያን ሀገር በጠራቻቸው፣ ኑ ባለቻቸው ጊዜ ተነስተው መገስገስ፣ እናታቸው ኑ ወደ አለችበት ሥፍራ ሁሉ መድረስ ያውቁበታል። ሀገር ጠርታቸው የቀሩበት፣ ሀገር ድረሱ ብላቸው የዘገዩበት፣ ሀገር ኑ ብላቸው ፊታቸውን ያዞሩበት፣ እፈልጋችኋለሁ ብላቸው የራቁበት ዘመን የላቸውም። ሀገር ስትጠራቸው ሠንደቅ...

“እድሜ ልክ – ከሰላም የራቁ”

  እራሱ ያፈርሳል፣ እራሱም ይከስሳል፣ እራሱ ጸብ ይጭራል፣ እራሱም ሰላም ፈላጊ መስሎ ይመጣል፡፡ ለግማሽ ክፍለ ዘመን የዘለቀ ውሸት፣ ለግማሽ ክፍለ ዘመን የዘለቀ የሰላም ጠልነት፣ ለግማሽ ክፍለ ዘመን የዘለቀ አስመሳይነት፤ ሀገርን መግፋት፣ ኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያውያንን ማድማት፡፡ ለግማሽ...