ምርጫው የሀገሪቱ የወደፊት መጻኢ ዕድል የሚወሰንበት ነው።
ፍኖተ ሰላም: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ኢትዮጵያ ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ ተዘጋጅታለች።
በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ የሚኖሩ አካል ጉዳተኞች በምርጫው ሀገራዊ ኀላፊነታቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል።
አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት አካል ጉዳተኞቹ በሀገረ መንግሥት ምሥረታው የበኩላቸውን ለመወጣት በመጠባበቅ...
በሰሜን ሸዋ ዞን ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲከናወን ቅድመ ዝግጅቱ ተጠናቅቋል።
ደብረ ብርሃን: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ሰላሙ በተጠበቀ መልኩ ለመፈጸም አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የሰሜን ሸዋ ዞን ሰላም እና ጸጥታ መምሪያ አስታውቋል።
የመምሪያው ምክትል ኀላፊ ዓባይ ድሌ በሁሉም የዞኑ ወረዳዎች የጸጥታ አባላት...
🗳️ 🇪🇹 ለሀገር እና ለሕዝብ ይጠቅማል ያሉትን ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን የአምበር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ደብረ ማርቆስ፡ ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምፃቸውን ለመስጠት ዝግጁ መኾናቸውን በምሥራቅ ጎጃም ዞን የአነደድ ወረዳ የአምበር ከተማ ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡
ነዋሪዎቹ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መብታቸውን ተጠቅመው ይበጀናል ለሚሉት ድምፃቸውን ለመስጠት ዕለቱን እየተጠባበቁ መኾኑን...
የፍኖተ ሰላም ከተማ የምርጫ ክልል የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭቱን አጠናቅቋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ አሥተዳደር የምርጫ ክልል ሥር በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች አስፈላጊው የምርጫ ቁሳቁስ ሥርጭት በሚገባ ተጠናቅቋል።
ተገቢው የምርጫ ቁሳቁስ ወደሚፈለገው ቦታ ሁሉ መድረሱን የተናገሩት የምርጫ ክልሉ አሥተባባሪ መለሰ ጌታነህ...
🗳️ 🇪🇹 ለሀገር እና ለአካባቢያቸው ይጠቅማል ያሉትን በካርዳቸው ለመወሰን መዘጋጀታቸውን የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።
ሰቆጣ፡ ግንቦት 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ግንቦት 24/2018 ዓ.ም በሚካሄደው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሀገር ይጠቅማል ያሉትን በካርዳቸው ለመወሰን ቀኑን እየጠበቁ እንደሚገኙ የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
የሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎቹ ዲያቆን እንዳለው ታከለ እና አቶ ታረቀኝ ተስፋዬ ከዚህ በፊት...








