በነሐሴ አጋማሽ የሚከበሩ በዓላት ባሕላዊ እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ ዝግጅት ተደርጓል።
የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝምና ስፖርት ቢሮ እና የአማራ ክልል ባህል፣ ኪነጥበብና ዝክረ ታሪክ ጽሕፈት ቤት በ2018 በጀት ዓመት በከተማ ክላስተር የተከናወኑ ሥራዎችን እና በነሐሴ አጋማሽ የሚከበሩ ሻደይ፣ አሸንድዬና ሶለል በዓላትን አስመልክቶ የጋራ መግለጫ ሰጥተዋል።
የቢሮው...
የአማራ ክልል ምክር ቤት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ።
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
በጉባኤው የ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ይደረግበታል። ልዩ ልዩ አዋጆች እና የ2019 በጀት ዓመት የክልሉ በጀት ለምክር ቤቱ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከሐምሌ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከሐምሌ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ያካሄዳል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ መደበኛ ሥብሠባውን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ዋና አፈ ጉባኤዋ በመግለጫቸው ምክር ቤቱ ከሐምሌ 23/2018 ዓ.ም...
ቻይና በአረንጓዴ ግንብ፣ ኢትዮጵያ ደግሞ በአረንጓዴ አሻራ የምድርን ጤና ጠብቀዋል።
የዓለማችንን የአየር ንብረት መዛባት ለመቀልበስ በሚደረገው ታላቅ ሩጫ ውስጥ የቻይናው "ታላቁ አረንጓዴ ግንብ" እና የኢትዮጵያው "አረንጓዴ ዐሻራ" የተፈጥሮን ውበት እና የሰው ልጅን ቁርጠኝነት ያሳዩ ህልውናን የማስቀጠል ግብግቦች ናቸው።
በአውሮፓውያኑ የዘመን አቆጣጠር በ1970ዎቹ መገባደጃ ላይ የተጀመረው...
ከአዱሊስ እስከ አሰብ – የኢትዮጵያ የባሕር በር ታሪክና ትግል
ቀይ ባሕር ወደ አፍሪካ፣ ባብ ኤል መንደብ፣ ሜዲቴራኒያን እና ሕንድ ውቅያኖስ የሚያሻግር ከፍተኛ የመርከቦች ትራፊክ የሚያስተናግድ መሥመር ነው። በዚህ የባሕር መንገድ ለመሻገር ለዘመናት የኢትዮጵያም መልካም ፈቃድ ይጠየቅ ነበር። ምክንያቱም በወቅቱ ኢትዮጵያ የታላቁ ባሕር አንዷ...








