**የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልእክት፦**
ዛሬ የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱን ተርሚናል መርቀናል። ለኢትዮጵያ ቁልፍ የበረራ በሮች አንዱ ለሆነው ለዚህ አውሮፕላን ማረፊያ ትልቅ ምዕራፍ ነው። ይህ ፕሮጀክት ከዘመናዊ ተርሚናል በላይ ትርጉም አለው።
ባህር ዳር በቅርብ...
በውበት ላይ ውበት የደረበችው ባሕርዳር።
ዘመናትን በተፈጥሮ እቅፍ ውስጥ ተሸሽጋ በጣና ሐይቅ ሰማያዊ ማዕበል ወዝ እየረሰረሰች በዓባይ ወንዝ ታላቅነት ታጅባ የኖረች የኢትዮጵያ ብሎም የአፍሪካ ዕንቁ ናት ባሕርዳር።
ባሕር ዳር የሚከትም እንግዳ ገና ከሩቁ የሚቀበለው የአየር ፀባይ፣ በየመንገዱ ዳር የተተከሉት የዘንባባ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ቀጥሎ ሁለተኛውን ግዙፍ የሆነውን የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱ ተርሚናልን በባሕር ዳር ከተማ መርቀው ከፍተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ...
የኮሪደር ልማቱ ለባሕር ዳር ከተማ ውበት እና ለቱሪዝም ኢኮኖሚ ዕድገት መሠረት ጥሏል።
በዓባይ ወንዝ እና በጣና ሐይቅ ውበት በደመቀችው በውቢቷ ባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የኮሪደር ልማት ሥራ ከተማዋን ለዓለም አጉልቶ ያሳየ እና ተወዳዳሪነቷን ያሳደገ ትልቅ ስኬትም ነው።
ልማቱ ከተማዋ ለነዋሪዎች ምቹ፣ ለጎብኝዎች ደግሞ ሳቢ እና ማራኪ እንድትኾን...
“በጤናው ዘርፍ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ትኩረት ተደርጓል” ዶክተር መቅደስ ዳባ
የጤና ሚኒስቴር እና የክልል ጤና ቢሮዎች የጋራ የውይይት መድረክ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ኀላፊ አብዱልከሪም መንግሥቱ እንደተናገሩት የጋራ መድረኩ በአማራ ክልል መደረጉ የክልሉ የጤና ዘርፍ እንዲነቃቃ፤ መበረታታትን እና መደጋገፉ እንዲኖር...







