“ብልጽግና ፓርቲ እውነተኛ ብዝኀነትና ወንድማማችነትን አጎልብቷል” የፓርቲው አባላትና ደጋፊዎች

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ በሁሉም ክፍለ ከተሞች የ7ኛው አገራዊና ክልላዊ ምርጫ በማስልከት የብልጽግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው። ብልፅግና ፓርቲ እውነተኛ ብዝሃነት የተረጋገጠባትንና የወንድማማችነት እህታማማችነት እሴት የዳበረባትን ኢትዮጵያን ዕውን...

“የሕዝብን ሠላም ለማደፍረስ የሚደረግ ማናቸውም ሙከራ ሠራዊታችን እያለ አይሳካም” ጄኔራል አበባው ታደሠ

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በምዕራብ እዝ ውስጥ ባሉ ክፍለ ጦሮች ተገኝተው የሠራዊቱን ዝግጁነት ተመልክተዋል። በግዳጅ ቀጣናው መልዕክት ያስተላለፉት የጦር ሃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄኔራል...

ፍትሐዊ ምርጫ ለዘላቂ ሰላም

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ብልጽግና ፓርቲ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። ምርጫው ዲሞክራሲያዊ፣ ፍትሐዊ፣ ሚዛናዊ እና ነጻ ኾኖ እንዲከናወን የበኩላቸውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የከተማወ ነዋሪዎች ገልጸዋል። የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን...

ምርጫ ለዘላቂ የሰላም ግንባታ

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ብልጽግና ፓርቲ በደቡብ ጎንደር ዞን በነፋስ መውጫ ከተማ አሥተዳደር እና በላይ ጋይንት ወረዳ ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የምርጫ ቅስቀሳ አድርጓል። የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

የኢትዮጵያን ልማት እና እድገት ለማስቀጠል እንሠራለን።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ወርቅ ከተማ አሥተዳደር እና በእናርጅ እናውጋ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የምርጫ ቅስቀሳ አካሂዷል። በደብረ ወርቅ ከተማ አሥተዳደር እና በእናርጅ እናውጋ ወረዳ አሥተዳደር የኢትዮጵያን ልማት እና እድገት ለማስቀጠል...