ብልጽግና ፓርቲ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት እየሠራ ነው።
ደሴ: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የመንግሥት ሠራተኛ አባላት የቅስቀሳ እና እጩዎችን የማስተዋወቅ መርሐግብር እያካሄደ ነው።
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል እና በደሴ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ...
“ልጆች ላይ መሥራት በነገ ሀገር ላይ መሥራት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ጉባኤን አስጀምረዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቀዳማይ ልጅነት ልማት አበባ እና አዝመራው፣ ከዛሬ ተሻግሮ በትውልዶች የሚሰበሰብ የሀገር...
በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሠረተ ምርጫ የዴሞክራሲ መሠረት ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን በደቡብ አቸፈር ወረዳ እና በዱርቤቴ ከተማ የብልፅግና ፓርቲ እጩዎችን የማስተዋወቅ እና የምርጫ ቅስቀሳ እየተካሄደ ነው።
በወረዳውና በከተማው በተለያዩ ቀበሌዎች ነው መርሐ ግብሩ እየተከናወነ ያለው። ቅስቀሳ እና...
ለሰላማዊ ምርጫ ሴቶች ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነጻ፣ ፍትሐዊ እና ተአማኝነት ያለው ኾኖ እንዲጠናቀቅ ሴቶች በግንባር ቀደምትነት ሊሳተፉ ይገባል።
ወይዘሮ ምንታምር ዘለቀ የቻግኒ ከተማ ነዋሪ ናቸው። በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ይበጀኛል የሚለውን ፓርቲ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ...
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስሰር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ዋና...








