በፍኖተ ሰላም ከተማ የተጀመረው የኮሪደር ልማት የከተማዋን ገጽታ እየቀየረ ነው።

  ፍኖተ ሰላም: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ የተጀመረው የኮሪደር ልማት የነዋሪዎችን የመሠረተ ልማት ጥያቄ ከመመለስ ባለፈ በአካባቢው ለሚገኙ ወጣቶች ሰፊ የሥራ ዕድል መፍጠሩ ተገልጿል። የከተማዋ ነዋሪ አቶ ሽፈራው በቄ በልማቱ መጀመር መደሰታቸውን ገልጸው...

በምርጫው ቀን መሥሪያ ቤቶች ዝግ ኾነው ዜጎች ድምጻቸውን እንደሚሰጡ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቦርዱ ሰኞ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም የድምፅ መስጫ ቀንን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የመግለጫው ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ግንቦት 24 ቀን 2018 ዓ.ም. የ7ተኛው ጠቅላላ ምርጫ የድምፅ...

💻🏢በክልሉ ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው ኮምፒውተሮች ተሰራጩ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከ600 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ የተደረገባቸው ኮምፒውተሮችን ለዞኖች እና ለከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያዎች ድጋፍ አድርጓል። በድጋፉ ላይ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሚኮ በደሴ ከተማ እያስገነባው የሚገኘውን የሚዲያ ኮምፕሌክስ ጎበኙ።

  ደሴ፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ አሚኮ በደሴ ከተማ እያስገነባው የሚገኘውን የሚዲያ ኮምፕሌክስ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ( ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት...

“የምርጫው ቀን ሕዝባችን ያለምንም ስጋት ድምጽ የሚሰጥበት ታሪካዊ ቀን እንዲኾን እናደርጋለን” ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም...

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ አሁናዊ የክልሉ የጸጥታ ሁኔታ እና ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። የጠቅላይ መምሪያው አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ዘላለም መንግሥቴ (ዶ.ር) የክልሉ ሕዝብ በሰባተኛው...