የናፍጣ ነዳጅ የአቅርቦት መጠን ከመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት በፊት ወደነበረበት እንዲመለስ ተደረገ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የናፍጣ ነዳጅ የአቅርቦት መጠን ከዛሬ ጀምሮ ከመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት በፊት ወደ ነበረበት እንዲመለስ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ አስታወቀዋል።
የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ ወቅታዊ የዓለም የነዳጅ ሁኔታን በማስመልከት ለመገናኛ...
“ኢትዮጵያ ከምናስበው በላይ እየተገነባች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የማኅበራዊ ልማት እመርታ ለሀገር ግንባታ’’ በሚል መሪ መልዕክት የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
ባለፉት ስምንት ዓመታት በማኅበራዊ ዘርፍ በሀገሪቱ የተመዘገቡ ውጤቶች በቀረቡበት የውይይት መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)...
ጥራቱን የጠበቀ እና ያልተቆራረጠ የመድኃኒት አቅርቦትን በማሳደግ የጤናው ዘርፍ እንዲጠናከር እየተሠራ ነው።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ለጽኑ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓለም አቀፍ ስልታዊ አጋርነትን ማጠናከር" በሚል መሪ መልዕክት አምስተኛው ዓለም አቀፍ የሕክምና ግብዓት አቅራቢዎች ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል። የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የኅብረተሰቡን ደኅንነት...
በሀረሪ ክልል በገጠር ኮሪደር ልማት ሁለተኛው ዙር ሞዴል የአርሶ አደሮች መንደር ግንባታ ተጀመረ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀረሪ ክልል በገጠር ኮሪደር ልማት ሁለተኛው ዙር ሞዴል የአርሶ አደሮች መንገደር ግንባታ ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ በተገኙበት ተጀምሯል።
ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ሞዴል የአርሶ አደሮች የመኖሪያ መንደር ግንባታ ባስጀመሩበት...
በሀገር አቀፍ ደረጃ ከ800 በላይ አዳዲስ የቱሪስት መስህቦች ተመዝግበዋል።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቱሪዝም ሚኒስትር በአማራ ክልል እና በሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች የሚገኙ ከ800 በላይ መስህቦችን በመመዝገብ ወደ ቱሪዝም መዳረሻነት ለመቀየር እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት...








