የምርምር ማዕከላት ማንሠራራት አለባቸው።

  ደብረ ታቦር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ አምስተኛው ዓመታዊ ሀገር አቀፍ የምርምር ጉባዔ እየተካሄደ ነው። ጉባዔው "የምርምር፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የማኅበረሰብ አገልግሎት እና ባሕል ለዘላቂ ልማት" በሚል መሪ መልዕክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። የደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ...

መሬት አጥረው በሚያስቀምጡ እና ሼድን ለሌላ ዓላማ በሚጠቀሙ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ ይወሰዳል።

  ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በደብረ ብርሃን ከተማ ''የኢትዮጵያ ታምርት'' የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል። በውይይቱ የተሳተፉ ባለሃብቶች አሁን ያለው የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የሚበረታታ ነው ብለዋል። በቀጣይ ኢንቨስትመንቱን ይበልጥ ለማሳደግ የደረቅ...

አባት አሠልጣኝ ልጅ ሠልጣኝ ኾነው የተገናኙበት ወታደራዊ ማሠልጠኛ

  ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ ራሱን ይደግማል እንዲሉ በኢትዮጵያ ምድር በጀግንነት እና በሀገር ፍቅር ጽናት ታሪክ ራሱን ሲደግም አይተናል። በብር ሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የሀገር አደራ በትውልድ ቅብብሎሽ በክብር የተላለፈበትን ታሪካዊ ክስተት...

“በጸጥታ ችግር ምክንያት የሚስተጓጎል የምርጫ ሂደት የለም” እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ (ዶ.ር) የክልሉ ወቅታዊ ሁኔታን በተመለከተ ከአሚኮ ጋር ቆይታ አድርገዋል። በቆይታቸውም የምርጫ ሂደቱ ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊ ኾኖ እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ተደርጓል...

🇪🇹”ሀገር ከሌለች እናት አትኖርም” እህትማማቾቹ የብር ሸለቆ ተመራቂዎች

  ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) በብር ሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት ሥልጠናቸውን ሲከታተሉ የቆዩት እህትማማቾቹ ኦብሴ አብዱ እና ታሪኳ አብዱ ሥልጠናቸውን በስኬት አጠናቅቀው ለምረቃ በቅተዋል። እህትማማቾቹ ከልጅነት ጀምሮ የወታደር ሙያ ምኞታቸው ነበር። መሠረታዊ ወታደር ኦብሲ አብዱ...