የሻደይ በዓል በሰቆጣ ወይብላ ማርያም ካቴድራል እየተከበረ ነው።

  የሻደይ በዓል በሰቆጣ ደብረ ፀሐይ ወይብላ ቅድስት ማርያም ካቴድራል ሃይማኖታዊ ሥርዓቱን ጠብቆ መከበር ጀምሯል። የቅድስት ድንግል ማርያም ዕርገትን ምክንያት በማድረግ የሚከበረው የሻደይ በዓል በቤተ ክርስትያኗ ሥርዓት መሠረት በዘማርያን ወረብ እና መዝሙር፣ በአባቶች ዝማሜ፣ በሃይማኖቱ ተከታዮች...

የአሸንድዬ በዓል ዋዜማ በላሊበላ

  የአሸንድዬ በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ መሠረት ያለው በዓል ነው። አሸንድዬ እና ሶለል በዓላት በሰሜን ወሎ ዞን በድምቀት የሚከበሩ የክረምት በዓላት መኾናቸውን ያነሱት የዞኑ ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት መምሪያ ኀላፊዋ ገነት ሙሉጌታ ናቸው።...

የባሕል እና የማንነት ሕያው ሥዕሎች 🌼

  የዘመን መለወጫን መቃረብ ተከትሎ የክረምቱ ደመና ገፈፍ ብሎ ምድር በአደይ አበባ ስትፈካ፣ በአማራ ክልል የሚከበሩት ተከታታይ በዓላት የባሕል እና የማንነት ሕያው ሥዕሎች ኾነው ይቆማሉ። እነዚህ በዓላት ከግለሰብ አልፈው የጋራ ሥነ-ልቦናን የሚገነቡ፣ ማኅበራዊ ትስስርን የሚጠብቁ...

234 ሺህ ደርዘን ደብተር እና 29 ሺህ ባኮ እስክርቢቶ ለነገ ተስፋዎች!

  የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ተቋማት እና ባለሃብቶች "አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ" በሚል መልእክት ድጋፍ እንዲያደርጉ ሲያካሂድ የቆየውን የሦስት ቀናት ንቅናቄ አጠናቅቋል። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ ድጋፍ ሲያደርጉ ያገኘናቸው የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ቢሮ...

ለሻደይ ከመሰባሰብ እስከ ልማት ማህበር ምስረታ – የዋጎች ዋልማ

የዋግ ሕዝብ ባሕላዊ እና ማህበራዊ መገለጫ የኾነው የሻደይ በዓል፣ ከሴቶች ነፃነት እና ከትውፊታዊ ክዋኔነቱ ባሻገር የዋግ ልማት ማኅበርን (ዋልማ) በማዋለድ ለአካባቢው ዘላቂ ኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ዕድገት መሠረት መጣል ችሏል ይላሉ የዋልማ አዲስ አበባ ቅርንጫፍ...