ባሕር ዳርን ውብ እና ጽዱ ማድረግ የሁሉም ነዋሪዎች ኀላፊነት ነው።
በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ፤ ጽዱ ኢትዮጵያ ለትውልድ" በሚል መሪ መልዕክት የ2018/19 በጀት ዓመት የክረምት የበጎ ፍቃድ የጽዳት ዘመቻ መርሐ-ግብር ተካሂዷል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኀላፊ ሰብለ...
በአንድ ዓመት 553 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር የሳበው የአማራ ክልል ኢንቨስትመንት
3 ሺህ 961 አዳዲስ ባለሀብቶች ወደ አማራ ክልል በመግባት 553 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ፈሰስ ያደረጉት በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ነው።
ኢንዱስትሪዎችን ወደ ማምረት በማስገባት፤ የማምረት አቅማቸውን በማሳደግ፤ በተኪ ምርት እና በኤክስፖርት የውጭ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮን አውደ ርዕይ አሥጀመሩ።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልልን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ አውደ ርዕይ አሥጀምረዋል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
ቢሮው በአውደ ርዕዩ የበለጸጉ እና በሥራ ላይ...
በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሀገራችን የመጀመሪያውን የተለየ የቤት መግዣ ብድር መልሶ ማጠናከሪያ ኩባንያ ለማቋቋም የሚያስችለውን ታሪካዊ የትብብር ማዕቀፍ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና በዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) መካከል...
እንግጫየ ደነፋ – የልጃገረዶች ውብ ዜማ
እንግጫችን ደነፋ ጋሻውን ደፋ እንግጫዬ ነው ብዬ፣ ጤፍ አረም ውዬ...
እንግጫዬ ሰሌን ሳልደቁሰው ኩሌን ... እያሉ ልጃ ገረዶች በእንግጫ ነቀላ በዓል ጊዜ ያዜማሉ።
ክረምቱ አብቅቶ አዲስ ዓመት ሲተካ በጎጃም አካባቢዎች ከሚከበሩ ደማቅ የባሕል እሴቶች መካከል የእንግጫ...








