የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የአዋሽ፣ ኮምቦልቻ፣ ሃራ ገበያን የባቡር ፕሮጀክት ዳግም ሥራ አስጀመሩ።
ባሕር ዳር: 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 392 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው የባቡር መንገድ ፕሮጀክቱ 2007 ዓ.ም ተጀምሮ እስከ 2012 ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቅ ነበር። ኾኖም በሰሜኑ ጦርነት በደረሰበት ውድመት እና ዘረፋ ምክንያት ለመገባደድ ተቃርቦ የነበረው ፕሮጀክት ተስተጓጉሎ...
“የከተማ ነዋሪዎችን የኑሮ ዘይቤ ለመቀየር እና የምርት ባሕልን ለማሳደግ የሌማት ትሩፋት ትልቅ አስተዋጽዖ አለው”...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሐረር ከተማ እየተከናወኑ ያሉትን የማር፣ የወተትና የዶሮ እርባታ የሌማት ትሩፋት ሥራዎችን ተዘዋውረን ጎብኝተዋል።
በከተማው በኢኒሼቲቩ በግለሰብና በመንግሥት ደረጃ ሼዶችን በመገንባት የማር፣ የወተት፣ የእንቁላልና የአሳ መንደሮችን የማቋቋም...
የፓኪስታን የሀገር ውስጥ ሚኒስትር ሞህሲን ናቂቭ ቀውሱን ለማርገብ ቴህራን ገብተዋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጉብኝታቸው ዓላማ በኢራን እና አሜሪካ መካከል የተቋረጠውን የሰላም ንግግር ማስቀጠል ነው። እንዲሁም ከሆርሙዝ የባሕር መስመር መዘጋት ጋር የተያያዘውን ቀውስ ማርገብ ይፈልጋሉ።
የኢራን አይአርኤንኤ (IRNA) እና መህር (Mehr) የዜና ወኪሎች...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በጎዴ የሚገነባውን የአፈር ማዳበሪያ ፋብሪካ ጎበኙ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ናይጀሪያዊው ባለሃብት አሊኮ ዳንጎቴ በሶማሌ ክልል ጎዴ የሚገነባውን ማዳበሪያ ፋብሪካ ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት ባለፈው ዓመት ነሐሴ ከዳንጎቴ ግሩፕ ጋር...
📢 የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ 5 ሺህ ሠራተኞችን ይፈልጋል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ወደ ማምረት ገብቷል። ፋብሪካው በርካታ ማሽነሪዎች የሚንቀሳቀሱበት እና ሰፊ የእርሻ ኢንቨስትመንት የሚከናወንበት ዘርፈ ብዙ ጥቅም የሚሰጥ ነው።
ከፋብሪካው የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በሙሉ አቅሙ ወደ ሥራ...








