“የዛሬው አሻራችን ለራሳችን ብቻ ሳይኾን ለልጆቻችንም ትልቅ ትርጉም ያለው ነው” እናቶች
ደብረ ብርሃን፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ከተማ 08 ቀበሌ ምርጫ ጣቢያ ድምጻቸውን ከሰጡ መራጮች መካከል ወይዘሮ ዘውዴ መኮንን አንዷ ናቸው።
የዛሬው አሻራቸው ለራሳቸው ብቻ ሳይኾን ለልጆቻቸው ትልቅ ትርጉም...
ምርጫውን አፍሪካውያን መታዘባቸው ኢትዮጵያ የፓን አፍሪካኒዝም ፈር ቀዳጅነቷን ዳግም በዴሞክራሲያዊ ምርጫ የደገመችበት ነው።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በቦሌ ክፍለ ከተማ ምርጫ ክልል 17 ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ እና የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ሚኒስትር እናታለም መለሰ ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
ሚኒስትሯ ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን በመጠቀም መምረጣቸውን...
“መብቴን ተጠቅሜ መምረጤ ለሀገሬ ያለኝን ፍቅር ማሣያ ነው” አካል ጉዳተኛው መራጭ
ጎንደር፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው። በምርጫው አካል ጉዳተኞችም እየተሳተፉ ነው።
ከአሚኮ ጋር ቆይታ ያደረጉት አቶ ሙሉጌታ አባተ ሀገር ከፍ እንድትል እና ዴሞክራሲ እንዲጎለብት ድምጻቸውን መስጠታቸውን ተናግረዋል።
የ72 ዓመቱ አቶ ሙሉጌታ ባለፉት...
በምስራቅ ጎጃም ዞን በደብረ ኤልያስ ምርጫ ክልል ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ፤ መራጮች በተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎች...
#ኢትዮጵያ እየመረጠች ነዉ!
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
“እስካሁን ያለው የምርጫ ሂደት ፍፁም ሰላማዊ ነው” የአብን የክልል ምክር ቤት እጩ ከድር ይመ
ደሴ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የክልል ምክር ቤት እጩ ከድር ይመር በደሴ ከተማ በተወከሉበት የምርጫ ክልል ድምጽ ሰጥተዋል።
እስካሁን ያለው የምርጫ ሂደት ፍፁም ሰላማዊ ነውም ብለዋል። ኅብረተሰቡ ይበጀናል ያለውን በካርዱ እየመረጠ...








