“ምክር ቤቶች የጠንካራ ሀገር መሠረቶች ናቸው” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ
የአማራ ክልል ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መድረክ ማካሄድ ጀምሯል።
መድረኩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በ2018 በጀት ዓመት...
ከግብርና ማዘመን እስከ ዘላቂ ሰላም
የምሥራቅ ጎጃም ዞን የ2018 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸምን በመገምገም፣ በ2019 በጀት ዓመት በግብርና ምርታማነት፣ በመልካም አሥተዳደር እና በሰላም ግንባታ ላይ ያተኮሩ ሰፋፊ ዕቅዶችን ማቀዱን አስታውቋል።
የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳዳሪ ኑርልኝ ብርሃኑ በመድረኩ እንደገለጹት በተያዘው በጀት...
ፈተናዎች ያበረቷት ተማሪ ሶሊያና ማሩ
በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ከተፈተኑት አካል ጉዳተኛ ተማሪዎች መካከል ከፍተኛ ውጤት ያመጣች የባሕር ዳር ከተማ እንቁ አግኝተናል።
የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዋ ሶሊያና ማሩ ከ600 ውስጥ 437 በማምጣት ስኬት አስመዝግባለች፡፡ በመጣውም ውጤት በእጅጉ መደሰቷን...
በምርት ዘመኑ በአማራ ክልል በግብርናው ዘርፍ ምን ለማሳካት ታቅዷል?
በአማራ ክልል በምርት ዘመኑ በግብርናው ዘርፍ 9 ነጥብ 8 በመቶ እድገት ለማስመዝገብ እና የሰብል ምርታማነትን በሄክታር ወደ 36 ነጥብ 7 ኩንታል ለማሳደግ እየተሠራ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በክልሉ...
ኢትዮጵያ አዲስ ገጽ ገልጣ አዲስ ታሪክ ጽፋለች።
የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሀገራዊ ስኬቶችን አስመልክቶ መልዕክት አስተላልፏል።
በመልዕክቱም ተናግሮ ማድረግ ፣ ቃል ገብቶ መፈጸም የመንግሥት መገለጫ መኾኑን ገልጿል።
የዘንድሮው የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ተራ የቀን መቁጠሪያ ለውጥ ብቻ አይደለም። ሀገራችን አዲስ ገጽ ገልጣ አዲስ ታሪክ ጽፋለች፤...








