የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ የፈተና መስጫ ቀናትን ይፋ አደረገ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2018 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተናዎች የሚሰጡበትን የጊዜ ሰሌዳ ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት የ6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 08 እስከ ዐ9/2018 ዓ.ም ይሰጣል። የ8ኛ...

ማኅበረሰቡ በምርጫው ያሳየው ንቁ ተሳትፎ የዴሞክራሲያዊ ልምምዱን ዕድገት የሚያሳይ መኾኑን የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

  ጎንደር፡ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ በኾነ መንገድ መጠናቀቁን የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱም ካለፉት የምርጫ ጊዜያት የተሻለ እና የሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ልምምድ ያደገበት መኾኑን መታዘባቸውንም ገልጸዋል። ለሥልጣን ሽግግር የድምጽ ብልጫ እንጂ...

የሚያሸንፈው ፓርቲ አንድነቷ የተጠበቀች ኢትዮጵያን እንዲያስቀጥል ሕዝባዊ ኀላፊነት ይጣልበታል።

  አዲስ አበባ: ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ያለው ፋይዳ ከፍተኛ ነው። የሕዝብን ሉዓላዊነት በተግባር የሚያሳይ፤ ሥልጣን በሰላማዊ መንገድ የሚሸጋገርበት እና የዜጎች ተሳትፎ የሚረጋገጥበት ሂደትም ነው። ዜጎች መሪዎቻቸውን በመምረጥ የራሳቸውን ዕድል በራሳቸው እንዲወስኑ...

“ማንም ይመረጥ ማን የሕዝብ ድምጽ ማክበር ይገባል” የቆቦ ከተማ ነዋሪዎች

  ወልድያ፡ ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ምርጫ ክልል በሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤት ለሕዝብ ይፋ እየተደረገ ይገኛል። የምርጫ ጣቢያዎችን ጊዜያዊ ውጤት ሲመለከቱ አሚኮ ያገኛቸው የቆቦ ከተማ ነዋሪዎች ምርጫው ነፃ፣ ዴሞክራሲያዊ እና...

የወልድያ ከተማ ነዋሪዎች ጊዜአዊ የምርጫ ውጤት እየተመለከቱ ነው።

  ወልድያ፡ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በወልድያ ከተማ ምርጫ ክልል በሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች የምርጫ ውጤቶች እየተገለጹ ይገኛሉ። የወልድያ ከተማ ነዋሪዎችም ጊዜያዊ የምርጫ ውጤቶችን በየምርጫ ጣቢያዎቹ እየተመለከቱ ነው። አሚኮ በከተማዋ ተዘዋውሮ በተመለከተባቸው የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ጊዜያዊ ውጤቶች ግልጽ...