“መከባበር እና መደማመጥ ላይ ባሳየነው ውስንነት ነው የወደቅነው” የሀገር ሽማግሌዎች

ባሕር ዳር: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እኛ ኢትዮጵያውያን "ለሰው መድኃኒቱ ሰው ነው" የሚለው ብሒል የሚገለጥብን ሕዝቦች እንደኾን ብዙውን ጊዜ በሰዎች አንደበት ይነገራል፤ ሰነድ ላይም ተከትቦ ይገኛል። ይህ በሰው ልጅ ላይ ያለ የመተማመን መንፈስን የሚያጠናክርልን...

አዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በአንድ ጀምበር 30 ሺህ ወጣቶችን ሥራ አስጀመረ።

አዲስ አበባ: ኅዳር 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የከተማውን ሥራ ፈላጊዎች ወደ ሥራ ለማስገባት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ መኾኑን አስታውቋል። በበጀት ዓመቱ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከ366 ሺህ በላይ ሥራ ፈላጊዎችን ወደ ሥራ ለማስገባት...

ባለፉት ጊዜያት በሰላም፣ በልማትና መልካም አሥተዳደር ዘርፎች የመጡ ለውጦችን ማስቀጠል ይገባል።

ደሴ: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች እና የጸጥታ መዋቅር መሪዎች በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ጉዳዮች ዙሪያ በደሴ ከተማ ምክክር እያደረጉ ነው፡፡ በመድረኩ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት...

ወልድያ ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ህክምና እየሰጠ ነው።

ወልድያ: ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በወልድያ ጠቅላላ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነጻ የዓይን ሞራ ግርዶሽ የቀዶ ሕክምና አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል። ሕክምና አገልግሎት ያገኙ ታካሚዎች ዓይን ብርሃናቸውን በማጣታቸው ተቸግረው እንደኖሩ ነግረውናል። ተንቀሳቅሶ መሥራት የለመደ በሰው እጅ ላይ መውደቅ...

ለአካል ጉዳተኞች ምቹ የኾነ ተቋም በመገባት አካታችነትን ማረጋገጥ ይገባል።

ገንዳ ውኃ፡ ኅዳር 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎንደር ዞን ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አይ ኤች ኤስ ከተባለ ግብረ ሰናይ ተቋም ጋር በመኾን በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ34ኛ ጊዜ በሀገራችን ደግሞ ለ33ኛ ጊዜ የሚከበረውን...