የሰላም ፍላጎት፣ ተስፋ እና የትውልድ አደራ በነገው ቀን

ሦሥት ተከታታይ ዓመታትን በሰላም እጦት ውስጥ የዘለቀው የአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት እየተሻሻለ በሚሄድ የሰላም ኹኔታ ውስጥ እንደሚገኝ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ክላስተር አስተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር) አስታውቀዋል። አኹንም ግን ሕዝቡ የሚፈልገው የሰላም ደረጃ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር አብሮ በመሆን...

  በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የነበረውን የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ማጠናቀቂያን በጋራ የችግኝ ተከላ በማካሄድ አከናውነዋል። ‎የ2018 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መጠናቀቅን ስናበስር የተተከለው እያንዳንዱ ችግኝ የሕብረታችን፣ የሕዳሴያችንና የዘላቂ እድገታችን ሕያው ምልክት መሆኑን በማስታወስ ነው። ‎ ‎በጽኑ...

የነገዋን ኢትዮጵያ በቴክኖሎጂ…

በየዕለቱ ተለዋዋጭ በኾነው የዓለም አቀፋዊ ሁኔታ ውስጥ የቴክኖሎጂው ተጽዕኖ ፈጣሪነት በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ መጥቷል። በተለይም የሰው ሠራሽ አስተውሎት(ኤ አይ) የዓለምን ሁለንተናዊ ገጽታ እየቀየረ የመጣ የዘመኑ ክስተት ኾኗል። ኢትዮጵያም ይህንን ተለዋዋጭ የበዛበት የቴክኖሎጂ ለውጥ መሠረት ያደረገ...

የአማራ ክልል ዋነኛ የኢኮኖሚ ምንጭ ቴክኖሎጂ እንዲኾን እየተሠራ ነው።

ቴክኖሎጂ የዓለምን ገጽታ ቀይሯል፤ ግብይቶች፤ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴዎች፤ የመሠረተ ልማት ጥበቃዎች እና የሰውን ልጅ ድካም የሚያቀሉ ቴክኖሎጂዎች በእጅጉ ተራቀዋል። የሰው ሠራሽ አስተውሎት ደግሞ የዓለምን ዕይታ ቀይሯል። በሕክምናው ዘርፍ እገዛ የሚያደርጉ፤ የግብይት ሥርዓትን የሚያሳልጡ፤ የሀገርን ደኅንነት የሚያስጠብቁ፤...

በጋራ ልማት እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደ ነገ እንሻገራለን።

የኢትዮጵያ የብቃት እና ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት የጳግሜን 5 የነገው ቀንን አስመልክቶ የማዕድ ማጋራት መርሐግብር አካሂዷል። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ደሳለኝ ጣሰው እንዳሉት ተቋሙ የወደፊቷን ኢትዮጵያ ለመገንባት ሲሠራ ቆይቷል። አዲሱ ዓመትም ተቋሙ የሪፎርም ሥራዎችን በማጠናቀቅ ወደ ሥራ...