በቡሬ ከተማ ነዋሪዎች ድምጻቸውን እየሰጡ ነው።
ፍኖተሰላም፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን በቡሬ ከተማ በሁሉም የምርጫ ጣቢያዎች መራጮች ድምፃቸውን እየሰጡ ነው።
ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው!
#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #ቡሬ #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!
አካል ጉዳታቸው ያልገደባቸው ቀዳሚ መራጭ በፍኖተ ሰላም
ፍኖተ ሰላም፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በፍኖተ ሰላም ከተማ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ዜጎች ድምጽ እየሰጡ ነው።
አቅመ ደካሞች፣ አካል ጉዳተኞ እና ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች በቀጠሯቸው ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
ጸጋዬ አይናለም የከተማዋ ነዋሪ ናቸው። አካል ጉዳተኛነታቸው ሳይገድባቸው ከአሁን...
የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን ምርጫውን ተዟዙሮ እየታዘበ ነው።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኡህሩ ኬንያታ የሚመራው የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን በአዲስ አበባ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተዟዙሮ እየታዘበ ይገኛል።
የታዛቢዎቹ ቡድን ኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ልምምዷ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ብለዋል።
እስከ አኹን ሁለት የምርጫ ጣቢያዎችን...
የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና ለአማራ ክልል ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ...
ደሴ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል በኮምቦልቻ ከተማ ቢራሮ ክፍለ ከተማ በቦርቸሌ ቀበሌ ጅነአድ የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ለአማራ ክልል ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና...
በጎንደር ከተማ መራጮች ድምጻቸውን እየሠጡ ነው።
ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከጠዋት ጀምረው ተሰልፈው የነበሩ መራጮችም አሁን ላይ ሀገራዊ ኀላፊነታቸውን እየተወጡ ይገኛሉ።
ዘጋቢ፦ አሰፋ ልጥገበው
የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ !
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !








