🌾በአማራ ክልል በመኸር እርሻ ለመሸፈን ከታቀደው መሬት ውስጥ 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሄክታሩ በኩታገጠም...
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2018/19 የምርት ዘመን የታቀዱ የግብርና ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ የተለያዩ ተግባራት በስፋት እየተከናወኑ ይገኛሉ።
የዘንድሮው የክረምት እርሻ እንቅስቃሴ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ በሰሜን ጎጃም ዞን ይልማና ዴንሳ ወረዳ...
ቦርዱ ከፓርቲዎች እና ከግል እጩዎች የቀረቡ ቅሬታዎችን እያስተናገደ መኾኑን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ግንቦት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የድህረ ምርጫ ሂደት ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
ከምርጫው ዕለት ጀምሮ ከፓርቲዎች እና ከግል ተወዳዳሪዎች ቅሬታዎችን በመቀበል እያስተናገደ እንደኾነም በመግለጫው ተመላክቷል።
የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ አብዛኛዎችን ቅሬታዎች...
825 የምርጫ ክልሎች የማዳመር ሥራዎችን ማጠናቀቃቸውን ቦርዱ አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ግንቦት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከድምጽ አሰጣጥ ሂደቱ ጀምሮ የምርጫውን ሂደት በመገናኛ ብዙሃን በኩል ለሕዝብ እያደረሰ ይገኛል።
7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የውጤት ሂደቱን ተከትሎ ዛሬ በሰጠው መግለጫ የምርጫ ክልሎች የማዳመር ሥራ...
የአማራ ክልል “ኢትዮጵያ ታምርት” ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ነገ በኮምቦልቻ ከተማ ይካሄዳል።
ደሴ: ግንቦት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ነገ በኮምቦልቻ ከተማ ይካሄዳል። የማጠቃለያ መርሐ ግብሩ "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልዕክት ነው የሚካሄደው።
የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ...
የአዲስ አበባ የወንዝ ዳርቻ ተግባራት የአካባቢ ጥበቃን እና ከኢኮኖሚያዊ ፋይዳ ጋር አጣምረው የያዙ ናቸው።
አዲስ አበባ: ግንቦት 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ የአካባቢ ጥበቃ ቀን በኢትዮጵያ ለ33ኛ ጊዜ "ጽዱ ኢትዮጵያን ባሕል እናድርግ" በሚል መሪ ሃሳብ ተከብሯል።
ቀኑ የተከበረው በአዲስ አበባ ከተማ በቅርቡ ተጠናቆ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በይፋ...








