ኅብረተሰቡ ማኅበራዊ እረፍት እንዲያገኝ የበኩላቸውን እንደሚወጡ የሰላም ጥሪውን የተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች ተናገሩ።
ደብረ ማርቆስ፡ ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን በጎዛምን ወረዳ አሥተዳደር የሰላም ጥሪን ተቀብለው ከመጡ የታጣቂ ቡድኑ አባላት ጋር የሰላም የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
የሰላም ጥሪውን ተቀብለው የመጡ የታጣቂ ቡድኑ አባላት ከሁለት ዓመታት በላይ የተሻገረው...
ኅብረተሰቡ የሚገድሉ እና የሚዘርፉ ታጣቂዎችን መታገል አለበት።
ደብረታቦር፡ ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ጎንደር ዞን ከጉና በጌምድር ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
የውይይቱ ተሳታፊዎች በአካባቢያቸው ሰላም በመጥፋቱ ዝርፊያ፣ እገታ እና ግድያ መበራከቱን አንስተዋል።...
የግዥ ሥርዓቱን ከሙስና እና ብልሹ አሠራር መጠበቅ ይገባል።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም አሚኮ) የአማራ ክልል የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በሥነ ምግባር ግንባታ እና ሙስና መከላከል ዙሪያ የክልል ተቋማት የግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አሥተዳደር ዳይሬክተሮች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል።
...
“ኢትዮጵያ በዘመናዊና አረንጓዴ ትራንስፖርት ዓለምን ለመምራት ዝግጁ ናት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የኢትዮጵያ ብክለት ቀናሽ እንቅስቃሴ (ግሪን ሞቢሊቲ) 2025 ዐውደ ርዕይን ከፍተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በአረንጓዴ የብልጽግና ጉዞ ለትውልዱ ምቹ ሀገር...
ኢንተርፕራይዞች የኢኮኖሚ የጀርባ አጥንት ናቸው።
አዲስ አበባ: ታኅሣሥ 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር የአነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞችን ባዛር በአዲስ አበባ ከተማ አስጀምሯል።
ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት የጥቃቅን፣ አነስተኛ እና መካከለኛ ኢንተርፕራይዞች ውጤታማነትን በማሳደግ ረገድ ተጨባጭ ሥራ እየተገበረች መኾኑን የሥራ...








