“ተወዳዳሪ እና ቀዳሚ ለመኾን በቅንጅት እና በትብብር መሥራት አለብን” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ መልዕክት በኮምቦልቻ ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የአማራ ክልል “ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብርን አስጀመሩ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኮምቦልቻ ከተማ ተገኝተው አራተኛውን የአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብርን አስጀምረዋል።
አራተኛው የአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ...
🏙 ኮሪደር ልማት ከከተማ ውበት በላይ የሥራ ባሕልን በእጅጉ እየቀየረ ነው ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በከተሞች 🛣️ እየተከናወነ ያለው የኮሪደር ልማት ከከተማ ውበት እና ገጽታ ባለፈ ዘላቂ እና ሁሉን አቀፍ ጠቀሜታዎችን እያስገኘ ያለ ትልቅ ስትራቴጂካዊ እርምጃ ነው።
ይህ ልማት ቀደም ሲል በከተሞች ይስተዋል የነበረውን...
በኮምቦልቻ ከተማ 145 ኢንዱስትሪዎች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ታምርት ክልላዊ የማጠቃለያ መድረክ ዛሬ ይካሄዳል።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዚህ መድረክ ላይ ለመታደም ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች ተገኝተዋል። ክልላዊ የንቅናቄ ማጠቃለያ መርሐ ግብሩ "ኢትዮጵያ ታምርት ለሁለንተናዊ ሉዓላዊነት" በሚል መሪ...
🌾በአማራ ክልል በመኸር እርሻ ለመሸፈን ከታቀደው መሬት ውስጥ 3 ነጥብ 3 ሚሊዮን ሄክታሩ በኩታገጠም...
ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2018/19 የምርት ዘመን የታቀዱ የግብርና ሥራዎችን ውጤታማ ለማድረግ የተለያዩ ተግባራት በስፋት እየተከናወኑ ይገኛሉ።
የዘንድሮው የክረምት እርሻ እንቅስቃሴ በጥሩ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ በሰሜን ጎጃም ዞን ይልማና ዴንሳ ወረዳ...








