“ወልድያ የተራራ ሥር ጌጥ፤ የኮረብታ ግርጌ ፈርጥ”

  ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንቺ የተራራ ሥር ጌጥ፤ የኮረብታ ግርጌ ፈርጥ ነሽ፤ ስምሽ ከተራራዎች ገዝፎ ይነሳል፤ ታሪክሽ ከተራራዎች ልቆ ይወሳል። ተራራዎችሽ መጻፍ ቢችሉ ኖሮ ጥቁር ውኃ ቀለምን፤ መቻሬ ሜዳን ብራና አድርገው ይጽፉልሽ፤ ታሪክሽንም...

ከኢራን ጋር የሚደረገው ስምምነት “በመጨረሻው ምዕራፍ ላይ” እንደሚገኝ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአሜሪካ እና ኢራን ስምምነት ጋር በተያያዘ መግለጫ ሰጥተዋል የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በቅርቡ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተቀሰቀሰውን መጠነኛ ጥቃት እና ወታደራዊ ውጥረት ተከትሎ ከኢራን...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2019 በጀትን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2019-2023) የማክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ ላይ ነው፡፡ የተሟላ...

በዘንድሮው ክረምት 25 ሚሊዮን የፍራፍሬ እና የቡና ችግኝ በክልሉ ሁሉም አካባቢ ይተከላል።

ጎንደር: ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ40 ሄክታር መሬት 25 ሚሊዮን የፍራፍሬ እና የቡና ችግኝ ለመትከል መዘጋጀቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው በጎንደር ቀጣና ያለውን የፍራፍሬ ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ በጎንደር ከተማ ለባለድርሻ አካላት ሥልጠና...

በሀገር ውስጥ በተፈናቃዮች እና በወታደራዊ ካምፖች ልዩ ጣቢያዎች የሚገኙ ዜጎች ነገ ድምፅ ይሰጣሉ።

  ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችና በወታደራዊ ካምፖች ልዩ ጣቢያዎችን በማቋቋም የካምፑ ነዋሪዎችን በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ላይ እንዲሣተፉ በመራጭነት መመዝገቡ ይታወቃል። በመሆኑም በካምፖቹ በመራጭነት የተመዘገቡ ዜጎች ድምፅ የመስጠት ሂደት በነገው ዕለት...