” በድርጊታችን ተጸጽተናል” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች

  በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቀጣና የሰላም አማራጭን ከተቀበሉ ታጣቂዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል። የራያ ቆቦ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ መኮነን አጥናፉ መንግሥት ሁለንተናዊ ሰላምን ለማስፈን ከኅብረተሰቡ እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ስለ ሰላም እየሠራ መኾኑን ገልጸዋል። በዚህም በወረዳው በተለያዩ...

🔥 መከላከያ ሠራዊት ዛሬም እንደትናንቱ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የማጽናት አቋም ላይ ነው”🔥 🇪🇹

  ሥርዓቶች ሲለወጡ እርሱ ግን እንደ ዓለት ጸንቷል፤ አባላቱ ለሀገራቸው ሲሉ ያለስስት አካላቸውን አጉድለዋል፤ ሕይዎታቸውን ሰጥተዋል፤ ደማቸውን አፍሰው አጥንታቸውን ከስክሰዋል የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት። ⚔️💪 ስለ ሀገራቸው ሉዓላዊነት በየተራራ ሸንተረሩ ድንጋይ ተንተርሰው፤ ጤዛ ልሰው ተዋድቀል፤ ☀️ሀሩሩን ታግሰው...

“በምርጫ የተገባውን ቃል በላቀ አፈጻጸም ማረጋገጥ ይገባል” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

  የምሥራቅ አማራ ቀጣና ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ እየመከሩ ነው። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከምርጫ ማግስት መሪዎች በተሟላ አቅም የልማት እና የሰላም ሥራዎችን በመፈጸም ለሕዝብ የተገባውን...

ሊማሊሞ አስደናቂው ሥፍራ 🏔️✨

  ግርማ ሞገሱ ያስፈራል፤ በዙሪያው እንደ ጋሻ ጃግሬ የሚጠብቁት ተራራዎች🏔 ልዩ ውበትን አጎናጽፈውታል፤ የአዕዋፋቱ ኅብረ ዜማ ልቦናን ይመስጣል። ሊማሊሞ ጥበብ የተሞላበት ስፌት መሠል መንገድ ነው፡፡ ድብ ባሕር አካባቢ ኾኖ ወደላይ የሊማሊሞን መንገድ ላየው ሰው ተራራው 🏔...

” ከተፈጥሮ ልምላሜ ጀርባ ያለው የሕልውና ጥሪ” 🌍

  🌍 ዛሬ የምንተነፍሰው እያንዳንዱ አየር፤ የምንጠጣው እያንዳንዱ ጠብታ ውኃ እና የምንረግጠው መሬት ሁሉ የሕይወታችን ዋስትናዎች ናቸው። ተፈጥሮን መንከባከብ ማለት የራሳችን እና የልጆቻችንን ሕልውና ማቆየት ማለት ነው። ዛሬ በተፈጥሮ ላይ የምናደርጋት አንዲት ትንሽ በጎ ተግባር ለነገው...