🚀 የኢትዮጵያ የዲጂታላይዜሽን ሽግግር የት ላይ ነው?
ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያ በዲጂታላይዜሽን ዘርፉ ከፍተኛ መዋቅራዊ እና ተግባራዊ ለውጦችን አስመዝግባለች። በተለይም ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂ ይፋ መደረጉ ለዚህ ለውጥ ትልቅ አጋዥ እንደኾነ የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መረጃ ያመለክታል።
ከለውጦች መካከል 📞የኢትዮቴሌኮም ዘርፍ አንዱ ነው።...
የቀይ ባሕር ባለግርማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🚢
ኢትዮጵያ በአንድ ወቅት የዓለምን ሥልጣኔ፣ ንግድ፣ ጅኦ ፖለቲካ፣ ወታደራዊ ኀይል የምትመራ፤ በቀይ ባሕር ላይ በሙሉ የበላይነት የነገሠች ባለ ግርማ ነበረች።
በዚያ ዘመን ኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤት ብቻ አልነበረችም። የዓለማችንን ቀጣይ እጣ ፈንታ ወሳኝ፤ በሥልጣኔ፣ በኢኮኖሚ...
🕊️ የዘመናት ቁስል ፈውስ፤ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር የጋራ ዕድል !
ሀገራዊ ምክክር ሀገራትን ከከፋ የፖለቲካ ቀውስ ወደ ዘላቂ ሰላም የሚያሸጋግር ወሳኝ ድልድይ ነው። ሥር የሰደዱ እና ውስብስብ ግጭቶችን በጠረጴዛ ዙሪያ ለመፍታት ሰፊ ዕድል ይሰጣል። ምክክር ጠመንጃን በውይይት፤ ጥላቻን ደግሞ በመግባባት የሚተካ የሰላም ጉዞ ነው።
ይህ...
❌ ከአፈና እስከ ሀገር ክህደት፤ የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን የዘወትር ባህሪ
ሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን በሰሜኑ የጦርነት ወቅት ያስከተለው ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ውድመት በታሪክ መዝገብ ውስጥ በጥቁር ቀለም የሰፈረ አሳዛኝ ተግባር መኾኑ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው።
ይህ ሕገ ወጥ ኃይል በፈጸመው ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ሳይማር ዛሬም እናቶች...
በምሥራቅ እዝ አንድ ኮር የሠራዊቱ መሪዎች ከእስቴ ወረዳ ማኅበረሰብ ጋር ችግኝ ተክለዋል።
በደቡብ ጎንደር ዞን በእስቴ ወረዳ መካነ ኢየሱስ ከተማ ዙሪያ ሕግ ማስከበር ግዳጅ እየፈጸሙ የሚገኙ የኮር መሪዎች፣ የሠራዊት አባላት፣ የእስቴ ወረዳ የሥራ ኀላፊዎች እና የከተማው ማኅበረሰብ በከተማው ዙሪያ በሚገኙ ተራራዎች ላይ "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ...








