📣 የጠራ እና ግልጽ የመረጃ ፍሰት ሀገርን በምክክር ለማሻገር የሚኖረው ወሳኝነት 🕊️
ኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከመቼውም ጊዜ በተለየ በምክክር ችግሮቿን አስወግዳ በአንድነት ወደፊት መጓዝን አስቀድማለች።
እነ ደቡብ አፍሪካ፣ ቱኒዚያ እና ሌሎችም የዓለም ሀገራት ለሀገራዊ ምክክር ትኩረት በመስጠት ከግጭት አዙሪት ወጥተው የሰላም አየር ተንፍሰዋል። ኢትዮጵያም ለረጅም ዘመናት የተከማቹ...
የፌዴራል ፖሊስ ለሜቄዶኒያ ማዕከል የ2 ሚሊዮን ብር እና የአምቡላንስ ድጋፍ አደረገ።
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ከፍተኛ ኀላፊዎች የሜቄዶኒያን የሆስፒታል ግንባታ፤ በማዕከሉ የሚረዱ አረጋውያንን እና የአዕምሮ ህሙማንን ጎብኝተዋል።
ማዕከሉ በአሁኑ ሰዓት ለ9 ሺህ ሰዎች አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገብረ ሚካኤል ፤ የፖሊስ...
ለሀገራዊ ጉባኤ ተመካካሪዎች የቅድመ ምክክር ገለጻ እየተሰጠ ነው፡፡
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ በሚያካሄደው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ለሚሳተፉ ተመካካሪዎች የቅድመ ምክክር ገለጻ መስጠት ጀምሯል።
ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ፤ ኢትዮጵያ ለአፍሪካ ነፃነት ተምሳሌት መኾኗን ገልጸዋል።
ሁላችንም ኢትዮጵያዊያን የአድዋን መንፈስ ሰንቀን ለሀገር...
14 የበጎ ፈቃድ ተግባራት እና የማኅበራዊ ትስስር ፋይዳ በሐረሪ ክልል !
የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት አቅመ ደካሞችን ከመደገፍ ባሻገር በሕዝቦች መካከል ጠንካራ ማኅበራዊ ትስስርን የመፍጠር ፋይዳው የጎላ ነው።
በብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌቱ ወዬሳ የዘንድሮውን የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በሚመለከት መግለጫ ሰጥተዋል።
የክረምት...
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የልማት ሥራዎችን ለመመረቅ ደብረ ማርቆስ ከተማ ገቡ።
ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው፤ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይረጋ ሲሳይ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ደብረ ማርቆስ ከተማ ገብተዋል።
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና...








