ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በደብረ ማርቆስ ከተማ ችግኝ ተከሉ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በደብረ ማርቆስ ከተማ ችግኝ ተክለዋል። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም ችግኝ ተክለዋል።
የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለሃይማኖት...
“የደብረ ማርቆስ የአውሮፕላን ማረፊያ ፋይዳው ብዙ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ...
“እየተግባባን መሥራት እና ማደግ ይገባናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያን መረቁ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ...
“ኢትዮጵያ እየመከረች ነው” የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ባዘጋጀው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫው በርካታ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳታፊ በኾኑበት ነው በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደው።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሚያካሄደው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ግንዛቤ መፍጠር...