የቤኒን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ አዲስ አበባ ገቡ።
ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ተቀብለዋቸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ "የቤኒን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ክቡር ሮሙዋልድ ዋዳግኒ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ" ብለዋቸዋል።
"በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው ኢትዮጵያ...
ከትላንት እስከ ዛሬ የማይደበዝዝ የጀግንነት እሴት🇪🇹
ጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የትላንት ታሪክ ኩራት፣ የቀደምት ትውልድ አሻራ፣ የዛሬ የሉአላዊነት ጋሻ፣ የብሔራዊ ክብር ሚዛን አስጠባቂ፣ የትውልድ ቅብብሎሽ ማሳያ፣ የሀገር ዘብ፤ ትናንትን ከዛሬ አዋህዶ ነገን አሻግሮ የሚያይ፣ የሀገር ተስፋ እና የሰላም ዋስትና ነው።💪
ታሪኩን...
ሐምሌ 5 የወልቃይት ትንሳኤ ቁልፍ🔐!
ይህች ቀን ዕለት ብቻ አይደለችም፤ ከጨለማ ወደ ብርሃን፣ ከባርነት ወደ ነጻነት፣ ከሀዘን ወደ ደስታ፣ ከተስፋ ቢስነት ወደ ተስፋ ልምላሜ፤ ከባይተዋርነት ወደ ሕዝብ አጋርነት የቀየረች ድንቅ ዕለት ናት።
ይህች ዕለት የወልቃይት ጠገዴ አማራ ሕዝብ እና ኢትዮጵያዊያን...
“የመደመር መንግሥት ኢትዮጵያን በመሠረተ ልማት ማስተሣሠርና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን መገንባት ተልዕኮው ነው” ምክትል ጠቅላይ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያ ዛሬ ተመርቋል ብለዋል።
ደበረ ማርቆስ ከ60 ዓመታት በፊት አውሮፕላን ማረፊያ ነበራት፤ ለዘመናት ካገለገለ በኋላ እንዲቀር ተደረገ፤ ሕዝቡም በተደጋጋሚ...
“አሁን የደብረ ማርቆስ ሕዝብ ጥያቄ ተመልሷል” የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሥራ አሥፈጻሚ መስፍን ጣሰው
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎችም ከፍተኛ የሥራ...








