የቤኒን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሮሙዋልድ ዋዳግኒ አዲስ አበባ ገቡ።

13

 

ፕሬዚዳንቱ አዲስ አበባ ሲገቡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ ተቀብለዋቸዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ “የቤኒን ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ክቡር ሮሙዋልድ ዋዳግኒ ወደ ምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያ እንኳን በደህና መጡ” ብለዋቸዋል።

“በታላቅ የለውጥ ጉዞ ላይ በምትገኘው ኢትዮጵያ የሚኖርዎት ቆይታ ስኬታማ እንዲሆን እመኛለሁ” ሲሉም መልእክታቸውን አስፍረዋል።

#ባሕር ዳር:ሐምሌ 05/2018 ዓ.ም

#አሚኮ #ባሕርዳር #Ethiopia #temesgentiruneh #benin

Previous articleከትላንት እስከ ዛሬ የማይደበዝዝ የጀግንነት እሴት🇪🇹
Next article⚠️የሕገወጡ ሕወሃት ቡድን የዳግም እልቂት ግብዣ