🌅 ዛሬ በኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ ይከፈታል! አሮጌው ምእራፍ ይዘጋል! 🤝

  ኢትዮጵያውያን በአንድነት መምከርን ያውቁበታል፤ እርቅ፣ ስምምነት እና አብሮነትን ማስቀጠል መገለጫቸው ነው፤ በዘመናት ቆይታቸው እንደ ባሕላቸው፣ እንደ ቋንቋቸው የዳኝነት ሥርዓትን ዘርግተው ለዘመናት ተገልግለውበታል። ያጠፋ የሚቀጣበት፤ የበደለ የሚክስበት፤ ይቅርታ እና መቻቻል የሚነግሥበት፤ መደማመጥ የጸናበት፤ ፍቅር እና አብሮነት...

“ሰማይ ቢቀደድ ሽማግሌ ይሰፋዋል ይሉ ዘንድ”

ረጅም ታሪክ፣ ቱባ ባሕል እና ኅብረ-ብሔራዊነት መለያዋ የኾነችው ኢትዮጵያ የነገ ተስፋዋን አስተማማኝ ለማድረግ አዲስ ምዕራፍ ላይ ትገኛለች። የኢትዮጵያን መጻኢ ዕድል ይበልጥ ብሩህ ለማድረግም ምክክር ቁልፍ እና ታሪካዊ ሚና ይጫወታል። ይህንን ግምት ውስጥ በማስገባትም ኢትዮጵያ አሁን...

ለአዲሱ ምዕራፍ የተዘረጋው የኢትዮጵያውያን የጋራ ጠረጴዛ

ነገ በአዲስ አበባ አንድ ታላቅ አዳራሽ ውስጥ የሀገር ሽታ፣ የባሕል ውበት፣ አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ መባባል እና የኢትዮጵያውያን ኅብረ ቀለማት ደምቀው የሚታዩበት አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ይጀመራል። ከሀገሪቱ ልዩ ልዩ ማዕዘናት የተውጣጡ ኢትዮጵያውያን ልዩነቶቻቸውን ከደጅ አውልቀው...

በምክክር ከግጭት አዙሪት መውጣት እና ጠንካራ ሀገር መገንባት አለብን።

በምክክር መፍትሔ በመሻት ከግጭት አዙሪት መውጣት እና ለዜጎቿ ሁሉ የምትመች ጠንካራ ሀገር በጋራ መገንባት እንደሚገባ የአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይል ንቅናቄ (አዴሃን) ሊቀመንበር ተስፋሁን ዓለምነህ ተናግረዋል። በኢትዮጵያ በብሔራዊ ጥቅም፤ በሀገራዊ አንድነት እና በሰላም ግንባታ ዙሪያ አዴሃን የማይናወጥ...

ቤጂንግ የሻከረውን የአሜሪካ እና ኢራን ግንኙነት በማርገብ በቀጣናው ሰላም እንዲሰፍን ያላሰለሰ የዲፕሎማሲ ጥረት እንደምታደርግ...

አሜሪካ እና ኢራን በሆርሙዝ የባሕር ወሽመጥ በኩል አስተማማኝ የጉዞ መስመርን በፍጥነት እንዲመልሱ ቻይና ጠይቃለች። በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው የቆየ የፖለቲካ ውጥረት አሁንም እንደቀጠለ ነው። በተለይም ይህ ስትራቴጂካዊ የውኃ መስመር እንዴት መተዳደር አለበት በሚለው ጉዳይ ላይ...