“የእርስ በእርስ ግጭት ከውጭ ጠላት ጋር ከመዋጋት በላይ ጎጅ ነው” ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ

  ታላቋ ኢትዮጵያ ሀገራዊ ችግሮቿን ትፈታ ዘንድ ሀገራዊ ምክክር እያካሄደች ትገኛለች። በምክክር ጉባዔው ማስጀመሪያ ላይ የተገኙት የናይጄሪያ የቀድሞው ፕሬዝዳንት እና በአፍሪካ ኅብረት የምሥራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ መልዕክት አስተላልፈዋል። በታሪካዊው ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ግብዣ ስለተደረገላቸውም አመስግነዋል።...

“ግጭት እና ስቃይ ማብቃት አለበት!” ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር)

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ እየተካሄደ ነው። በጉባዔው መክፈቻ ላይ የተገኙት የኢጋድ ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ.ር) በዓለም ታሪክ ውስጥ በግጭት የተሠራም ኾነ በግጭት ያተረፈ ሀገር የለም ብለዋል። የተሻሉ የሚባሉ ሀገሮች ከሁሉም በላይ ሀገራቸውን ስላስቀደሙ፣...

“ሽምግልና፣ ንግግር እና ይቅርታ ኢትዮጵያን አጽንተው ያቆዩዋት እሴቶች ናቸው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ታሪካዊው የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በመክፈቻ መርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ ታሪክ ጠገብ እና ጥንታዊ የኾነች ሀገር ናት ብለዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ በታሪክ በርካታ...

“በምክክሩ ታላቋን ኢትዮጵያ ማዕከል እናድርግ” ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ ታላቁ የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ጉባዔ መካሄድ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርዓያ ለአራት ዓመታት ረጅም ጉዞ መደረጉን ተናግረዋል። 11 ኮሚሽነሮች ተሰይመውልን በብዙ ትጋት እና ድካም ከባለሙያዎች፤ ከድጋፍ ሰጭ ባለሙያዎች እና ከመላው ኢትዮጵያውያን ጋር እዚህ ደርሰናል ነው ያሉት በጉባኤው...

“ምክክር የታሪክን፣ የአጋጣሚን እና የእድልን ጠቃሚነት በውል በመያዝ ሀገርን የሚገነባ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሀገራዊ የምክክር ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በምክክር ጉባኤው መክፈቻ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች እንዲሁም የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች ተገኝተዋል። በምክክር ጉባኤው ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው...