በበጀት ዓመቱ 1 ነጥብ 6 ሚሊዮን ፓስፖርቶችን ለዜጎች ማሰራጨት መቻሉን የኢትዮጵያ ኢምግሬሽን እና ዜግነት...

የኢትዮጵያ ኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት በ2018 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን ዐበይት ተግባራት እና ያስመዘገባቸውን ስኬቶች አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጠት የኢትዮጵያ ኢምግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት በበጀት ዓመቱ 1ነጥብ 6 ሚሊዮን ፓስፖርቶችን ለዜጎች ማሰራጨት...

የሸማቹን ማኅበረሰብ ደኅንነት እና ጤንነት የሚጠብቁ ሥራዎች ተሠርተዋል።

የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የምርት እና ግብይት፣ የገበያ አረጋጊ፣ የፀረ ኮንትሮባንድ እና ሕገወጥ ንግድ ቁጥጥር ጥምር ግብረ ኀይል የቴክኒክ ኮሚቴ የ12 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ምክትል ኀላፊ እና የግብረኀይሉ ቴክኒክ...

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ።

የሀረሪ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት በሚያካሄደው ጉባኤ በተለያዩ አጀንዳዎች ዙሪያ ይመክራል። የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት በክልሉ ርእሰ መሥተዳድር...

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ጎንደር ገቡ።

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ የሚመራ የልዑክ ቡድን ጎንደር ከተማ ገብቷል። የልዑክ ቡድኑ ጎንደር አፄ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ ሞላ መልካሙ ( ዶ.ር) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ...

ዘመናዊ ግብርናን እውን ለማድረግ መሬትን መንከባከብ ያስፈልጋል።

የአማራ ክልል መሬት ቢሮ፤ የአካባቢ እና ደን ጥበቃ ባለሥልጣን እና የኅብረት ሥራ ኮምሽን የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በዘንዘልማ ቀበሌ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር አካሂደዋል። የአማራ ክልል መሬት...