መስከረም እና የልጅነት ቦርሳ
መስከረም ሲጠባ አዲስ ዓመት ሲገባ ወደ ልጅነት ዓለም በትዝታ መመለስ የተለመደ ነው። ምድር በአበባ ስትዋብ፤ ልምላሜ በምድር ላይ ሲነግስ የተማሪዎች ተስፋ እና ጉጉት እውን መኾን ይጀምራል።
በሰኔ የተለያዩ ጓደኞች በመስከረም ለመገናኘት ይጓጓሉ። የትምህርት ምዝገባ አልቆ፤...
ሰላምን የሚጠበቀው በሁሉም ዜጎች የጋራ ሥራ ነው።
የምሥራቅ ዕዝ ኮር አመራሮች በደብረ ታቦር ከተማ የተገኘውን ሰላም ለማፅናት ከከተማዋ ባጃጅ ሾፌሮች እና የፀጥታ አካላት አመራሮች ጋር ዉይይት አድርገዋል።
የምሥራቅ ዕዝ ኮር አዛዥ ኮሎኔል ሰጥየ አራጌ ሰላም ማስጠበቅ የሚገባው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ብቻ ሳይኾን...
የምሥራቅ ዕዝ ሠራዊት አባላት ሕግን በቀጣይነት በማስከበር ሕዝቡ በሰላም እንዲያለማ እያስቻሉ ነው።
በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች ሕግ የማስከበር ግዳጁን እየፈጸመ የሚገኘው የምሥራቅ ዕዝ ኮር አንድ ሬጅመንት በየአካባቢው ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ በነበሩ የጽንፈኛው ቡድን አባላት ላይ በወሰደው ርምጃ ለልማት ምቹ ሁኔታ እየፈጠረ ነው።
ሬጅመንቱ ስልታዊ የፀረ-ሽምቅ ኦፕሬሽን በመሥራት...
🌽🌾ወርቃማው መስከረም እና የጸደይ እሸት
"ጨለማው አለፈ፣ ዝናቡ ተመለሰ፣ ፍሬ ለገሰ" እያሉ በደስታ የሚታሰበው የመስከረም ወር፤ ከቀላል አዲስ ዓመትነት ባሻገር ከአባቶች የዘመን ቀመር እና ከኢኮሎጂካል ትስስር ጋር የተዋሐደ ድንቅ ምዕራፍ ነው።
መስከረም ሲጠባ ሰማዩ በብርሃን ይንጸባረቃል፤ ምድርም በአረንጓዴ ልምላሜ ተውባ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የብሪክስ ጉባኤ ሁለተኛው ቀን ላይ ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል ብለዋል።
በዲጂታላይዜሽን፣ በንግድና...








