በደብረ ማርቆስ ከተማ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ለማሳደግ እየተሠራ ነው

የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በሚገኙ የተለያዩ አምራች ኢንዱስትሪዎች ያጋጠሟቸውን የመሠረተ ልማት እና የመብራት ችግሮች በመለየት የማምረት አቅማቸውን ለማሳደግ ያለመ የሥራ ምልከታ አድርገዋል። በምልከታው ወቅትም ፋብሪካዎች የአካባቢውን...

በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር 115 የቤት ሥራ ማኅበራት መሬት ለመረከብ የሚያስችላቸውን የብሎክ እጣ አወጡ።

በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ በማኅበር ተደራጅተው የቤት መሥሪያ ቦታ ሲጠባበቁ ለቆዩ 115 ማኅበራት መሬት ለማስረከብ የሚያስችል የብሎክ ዕጣ አወጣጥ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። በዕጣ አወጣጡ ላይ 115 ማኅበራት ናቸው የተሳተፉት። ይህም 2 ሺህ 719...

“በ2019 ዓ.ም በክልሉ የኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ሥርዓትን ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው” አቶ አታላይ...

የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ከፌዴራል የመንግሥት ግዥ እና ንብረት ባለሥልጣን ጋር በመቀናጀት የኤሌክትሮኒክስ የመንግሥት ግዥ ሥርዓትን በክልሉ ለመተግበር ለተመረጡ አስር ተቋማት የግዥ ባለሙያዎች እና የሥራ ኀላፊዎች ሥልጠና መስጠት ጀምሯል። የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ኀላፊ አታላይ...

የበሬ አንገት እርሻ ታሪክን ለመለወጥ የሰነቀው ባለራዕይ ታዳጊ ከፍኖተሰላም

የበሬ አንገት እርሻ ታሪክን ለመለወጥ የሰነቀው ባለራዕይ ታዳጊ ከፍኖተሰላም 🚜🌾 ኢትዮጵያ ውስጥ በበሬ ትክሻ እና በአርሶአደሮች ድካም ላይ የተመሠረተው የእርሻ ሥራ ዘመናትን አስቆጥሯል። አብዛኛው አርሶአደር ከድካሙ ሳይላቀቅ ጊዜውን እና ጉልበቱን እየገበረ በዚያው በጥንታዊ መንገድ የእርሻ...

በሃሳብ ምንጮች ታጅቦ ለጠንካራ ሀገራዊ አንድነት የሚደረግ ጉዞ

🇪🇹በሃሳብ ምንጮች ታጅቦ ለጠንካራ ሀገራዊ አንድነት የሚደረግ ጉዞ ​ኢትዮጵያ የበርካታ ዘመናት የሀገረ መንግሥት ታሪክ፣ ባለጸጋ ባሕሎች እና የተለያዩ ሃይማኖቶች ባለቤት እንደ መኾኗ መጠን፤ ከሺህ ዘመናት በላይ በአብሮነት እና በመከባበር የዘለቀች ሀገር ናት። ዛሬም በታሪካዊ እና...