በኢትዮጵያ የሙዝ ምርት የተሻለ ደረጃ ላይ ደርሷል።
የኢትዮጵያ አበባ አትክልት እና ፍራፍሬ (ሆርቲካልቸር) አምራች ላኪዎች ማኅበር ያዘጋጀው ሀገር አቀፍ የሙዝ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
የኢትዮጵያ ሙዝ ምርት እና ጥራት ላይ ትኩረቱን ያደረገው ጉባኤው የሙዝ እሴት ሰንሰለት፣ ድኅረ-ምርት አያያዝ እና የዓለምአቀፍ ገበያ ላይ...
ከንቱ ምኞት ያነገበው ጥምረት እና ተደጋጋሚ ስህተቱ
የሕገወጡ የሕወሃት ቡድን የታሪክ ማኅደር ሲገለጥ በ1960ዎቹ የትግሉን መነሻ ያደረገው በሀገር ውስጥ ከሚነቀሳቀሱ ከኦነግ እና ሌሎች ታጣቂዎች፤ ከሻዕቢያ እና ከኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላቶች ጋር ጥምረት በመፍጠር መኾኑን ያሳያል።
የሀገሪቱን የሥልጣን ማማ ሲይዝ ግን ኤርትራን አሥገንጥሎ፤ ኢትዮጵያን...
በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና መቶ በመቶ ያመጣው ባለ ምጡቅ አዕምሮ
ተማሪ ዳዊት አማረ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ኩርባ የመጀመሪያ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው: በ2018 የትምህርት ዘመን በክልል አቀፍ የ8ኛ ክፍል ፈተና መቶ ከመቶ (100%) በማምጣት የላቀ ውጤት አስመዝግቧል።
...
“የዛሬ ሦስት ዓመት የተገዛልኝ ደብተር አሁንም ያለጥቅም እጄ ላይ አለ” ትምህርት አቋርጦ የቆየ ተማሪ
ግጭት ሕንጻዎችን እና መንገድን ብቻ አይደለም የሚያፈርሰው፤ የነገ ሀገር ተረካቢዎችን ሥነ-ልቦና ይሰብራል፤ ህልማቸውንም ያደበዝዛል።
በአማራ ክልል ላለፉት ሦሥት ዓመታት በቆየው የሰላም እጦት በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሕጻናት እና ወጣቶች ከዕውቀት ማዕድ ተገፍተዋል።
የትምህርት ቤቶች የደወል ድምጽ ተቋርጠዋል፤ ጥቁር...
ስሙን የወረስሽ፣ ግብሩን የጠበቅሽ – ደብረ ታቦር
ብርሃን የበራበትን፤ መለኮት የተገለጠበትን፤ ምስጢር የተመሰጠረበትን ተራራ በአምሳሉ የተሰጠሽ፤ ለክብሩ መገለጫ የታደልሽ፤ ስሙን የወረስሽ፤ ግብሩን የጠበቅሽ፤ የትናንቱን ያጸናሽ፤ የዛሬውን የዋጀሽ፤ የነገውን ዛሬ ላይ ያበጃጀሽ ጥንታዊት ነሽ።
በታቦር ላይ የኾነውን ሥርዓት ትፈጽሚያለሽ፤ የጌታን ክብር ትገልጫለሽ፤ በዚያ...







