🕯”በኤሌክትሪክ ኀይል ችግር ምክንያት ወደ ትናንቱ ዘመን መመለስ የለብንም” የበየዳ ወረዳ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በበየዳ ወረዳ እና ጠለምት ወረዳዎች የ24 ሰዓት የኤሌክትሪክ አገልግሎት አለመኖሩ ማኅበረሰቡን ወደ ትናንቱ ዘመን መልሶታል።
በዞኑ በሁለቱም ወረዳዎች በርካታ ሕዝብ ቢኖርም የመሠረተ ልማት ትኩረት አለማግኘታቸው በዚህ...
በዚህ ዓመት 8 ቢሊዮን ችግኞች ይተከላሉ።
አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ መልዕክት በቢሾፍቱ ሆራ አርሰዲ ሐይቅ ዳርቻ ተጀምሯል።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)ን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች...
“የአረንጓዴ ዐሻራ የኢትዮጵያን የተረጂነት ታሪክ ወደ ማድረግ ዘመን የሚያሸጋግር ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...
አዲስ አበባ: ሰኔ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) የ2018 የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብርን በቢሾፍቱ ከተማ አስጀምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ተስፋ የሚተከልበት ነው ብለዋል።
የሀገር ሉዓላዊነት በባዕድ ድንበር በመደፈር ብቻ...
“የዜጎችን እርካታ ለማረጋገጥ ቀዳሚው ተግባር ብቁ የኾነ የሰው ኃይል መገንባት ነው” ባንችአምላክ ገብረማሪያም
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት ቢሮ በመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥ እና አሥተዳደር ሪፎርም ዙሪያ ከመገናኛ ብዙኀን እና ሕዝብ ግንኙነት መሪዎች እና ባለሙያዎች ጋር ውይይት አካሂዷል።
የአማራ ክልል...
“አዲሱ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሀገራችንን ከዓለም ቀዳሚ የአቪዬሽን ማዕከላት ተርታ ለማሰለፍ ያስችላል”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አዲሱ የቢሾፍቱ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ፣ ከአዲስ አበባ 40 ኪ.ሜ ርቀት ላይ፣ ከባሕር ጠለል በላይ በ1 ሺህ 910 ሜትር ከፍታ ላይ እየተገነባ ይገኛል።
በመጨረሻው የማስተር ፕላን አቅሙ በዓመት እስከ...






