“ትንሣኤያችንንም በትንሣኤው አበሰረ” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጰሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ የእንኳን አደረሳችሁ...

ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ፕሬዝዳንቱ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ትንሣኤ በሰላም እና በጤና አደረሳችሁ ብለዋል። በዓሉ የተባረከ በዓል እንዲኾንም ተመኝተዋል። የአሚኮ...

“እኛን ግን የትንሣኤው ጌታ አስተምሮናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል እንኳን አደረሳችሁ ብለዋል። የትንሣኤ በዓል አራት ነገሮች የተሻሩበት ዕለት ነው። ሞት፣ መግነዝ፣ መቃብር እና ማኅተም፣...

“ኢትዮጵያ ወደ ትንሣኤ ተቃርባለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን! የትንሣኤ በዓል በክርስቲያኖች ዘንድ ልዩ ቦታ ያለው በዓል ነው። ሞት የተሻረበትና ሕይወት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ኢሎምቢን ( ዶ.ር) ጋር ተወያዩ።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ኢሎምቢን ( ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝደንት የኾኑትን ጆርጅ ኢሎምቢን (ዶ.ር) ዛሬ ተቀብያለሁ።...