በአማራ ክልል ስምንት ትምህርት ቤቶች ሙሉ ለሙሉ ተማሪዎቻቸውን አሳልፈዋል።
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከቀጣይ ሰኞ ጀምሮ ማወቅ እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።
የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በሰጡት መግለጫ የ2018 የትምህርት ዘመን የማለፍያ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር በ20...
“የሀገር መከላከያ ሠራዊት ጠላትን እየመከተ እና እያንበረከከ ጉዞውን ቀጥሏል” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ኮማንዶዎች አስመርቋል።
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ጀግኖች አባቶቻችን ዘመናዊ መሣሪያ ሳይታጠቁ የሀገር ሉዓላዊነትን ጠብቀው ማቆየታቸውን ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ታሪካዊ እና ወቅታዊ...
“የልዩ ዘመቻዎች እዝ በእሳት የተፈተነ የማይቀልጥ ጠንካራ ብረት እና የጽናት ተምሳሌት ነው” ሌትናል ጄኔራል...
በሀገር መከላከያ ሠራዊት የልዩ ዘመቻዎች እዝ ማሠልጠኛ ማዕከል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ኮማንዶዎች አስመርቋል።
የልዩ ዘመቻዎች እዝ ዋና አዛዥ ሌትናል ጄኔራል ሹማ አብደታ እዙ በአስቸጋሪ ሁኔታዎች ጭምር ሀገርን በመታደግ የሚታወቅ ነው ብለዋል።
ዛሬም ዘመኑን በዋጀ እና ኢትዮጵያን በሚመጥን...
“እየተመካከርን ሀገር እንገነባለን፣ ሀገር እየገነባንም እንማከራለን” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባዔ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ በደማቅ ቀለም ኢትዮጵያን ወክላችሁ ተወያይታችሁ እና ተነጋግራችሁ ለዚህ ቀን በመድረሳችሁ ምስጋና ላቀርብላችሁ እወዳለሁ ብለዋል።
ኢትዮጵያ እንድትመክር ላደረጉ ሁሉ...
“ኢትዮጵያ ልዩነቶችን በአንድነት የያዘች የብሔር ብሔረሰቦች ሀገር ናት” ኦሌሶንጎ ኦባሳንጆ
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የምክክር ጉባኤውን የመዝጊያ ሥነ ሥርዓት አካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ የተገኙት የቀድሞው የናይጀሪያ ፕሬዝዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ ሀገራዊ ምክክሩ በልዩነቶች እና ባለመግባባቶች ላይ በመምከር ሀገራዊ አንድነት፤ ሰላም፤ ደኅንነት እና ዕድገት ለሁሉም ማኅበረሰብ ያለ ልዩነት...








