በወልቂጤ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደገፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በድጋፍ ሰልፉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ.ር) ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል።
"ኢትዮጵያን...
የልማት ዕቅድ ማስፈጸሚያ ኢንሼቲቮችን በመለየት መተግበር
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ100 ቀናት ሪፖርት እና ከ9 ወራት የሥራ አፈጻጸም የተገኙ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፤ በሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ሥር የተቀረጹት ስድስት ታላላቅ ውጥኖች በመላ ሀገሪቱ የሚታይ ለውጥ እያመጡ ይገኛሉ።
አረንጓዴ...
“የልማት ሥራው የነገዋን ኢትዮጵያ ብልጽግና የሚያበስር ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ 10 ሀራ ቀበሌ እና አልብኮ ወረዳ 03 ፈላና ቀበሌ የለማ የኩታ ገጠም የስንዴ ሰብልን አሁናዊ ገፅታ...
ኢትዮጵያ ያደረገችው የኢኮኖሚ ሪፎርም የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት አንዲያድግ አድርጓል።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) የኢትዮ-አውሮፓ የቢዝነስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
"የዓለም አቀፍ አቅሞችን መክፈት" በሚል መሪ መልዕክት የሚካሄደው ፎረሙ ለሁለት ቀናት እንደሚቆይ ተገልጿል።
የአውሮፓ ኅብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽን ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲኬላ ኢትዮጵያ ከአፍሪካ...
የፌዴራል መንግሥት የ100 ቀናት የመንግሥት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
ባሕርዳር: ሚያዚያ 12/2018 (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸውን ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ጠዋት የሥራ ዘመኑን ሦሥተኛ የ100 ቀናት የመንግሥት ሥራ አፈጻጸም ከዘጠኝ ወራት አጠቃላይ አፈጻጸም ጎን ለጎን መገምገም ጀምረናል ብለዋል።
ለእድገት...








