ኢትዮጵያ በስድስት ወራት ውስጥ ቡናን ወደ ውጭ ገበያ በመላክ ከ1ቢሊዮን ዶላር በላይ ገቢ አገኘች።

  አዲስ አበባ፡ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ 200 ሺህ ቶን ቡና ወደ ውጭ ገበያ በመላክ 1 ነጥብ 35 ቢሊዮን ዶላር ገቢ መገኘቱን አስታውቋል። የግብርና ሚኒስቴር የሕዝብ ግንኙነት እና ኮምዩኒኬሽን መሪ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ለተለያዩ የሥራ ኀላፊዎች ሹመት ሰጡ።

  ባሕርዳር፡ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከመጋቢት 2/ 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለልዩ ልዩ መሪዎች ሹመት ሰጥተዋል። 1. ሌተናል ጄኔራል አስራት ደኔሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 2. ረዳት ኮሚሽነር ቶፊቅ መደድ የአዲስ አበባ...

የኢትዮጵያ የባሕር በር ባለቤትነት ጥያቄ ለቀጣናው ሰላም እና ደኅንነት መረጋገጥ ስትራቴጂካዊ ነው።

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ)"ቀይባሕር እና የባሕርበር ለኢትዮጵያ ተፈጥሮአዊ መብት" በሚል መሪ መልዕክት ብሔራዊ የኢትዮጵያ ሠራዊት ማኅበር ያዘጋጀው ሀገራዊ ሲምፖዚየም በአዲስ አበባ ተካሂዷል። በሲምፖዚየሙ ላይ አባት አርበኞች፣ የቀድሞ የሠራዊት አባላት፣ የመከላከያ ሠራዊት መሪዎች እና...

“የባሕሩን ታሪክ የት ይደብቁታል፣ እንኳንስ ሰዎቹ ግመሎች ያውቁታል”

ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ዙፋን ነው፤ ንግሥናን ያደመቀችበት፤ ኃያልነቷን ያሳየችበት። ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ድልድይ ነው፤ ከሌሎች ዓለማት ጋር የተገናኘችበት፤ የሚመጣውን የተቀበለችበት፤ የሚሄደውን የሸኘችበት። ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ሰገነት ነው፤ ከአድማስ ባሸገር...

ሀገራዊ የምርት እድገትን በሚያሻሽሉ ተግባራት ላይ በትኩረት እየሠራ መኾኑን ፀደይ ባንክ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ የሀገርን አጠቃላይ የምርት እድገት በሚያግዙ ዘርፎች ላይ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚያስቀጥል አስታውቋል፡፡ የባንኩ ፕሬዝዳንት ዮሐንስ አያሌው (ዶ.ር) ባንኩን ወደተሻለ ውጤታማነት በሚያሸጋግሩ ጉዳዮች ላይ ከዲስትሪክት፣ ከቅርንጫፍ ሥራ አሥኪያጆች...