የ2018/2019 የመኸር ምርትን ስኬታማ ለማድረግ የምርት ማሳደጊያ ግብዓቶች እየቀረቡ ነው።
አዲስ አበባ: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር የ2018/2019 የምርት ዘመን የመኸር ወቅት የሰብል ልማት ንቅናቄ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ዓላማ አድርጎ እየተከናወነ መኾኑን አስታውቋል።
የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ መለስ መኮንን (ዶ.ር) የምርት ዘመኑን የንቅናቄ መድረክ አስመልክተው...
የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ከነዳጅ ጥገኝነት ከማላቀቅ ባለፈ የድምጽ ብክነትን ያስቀራሉ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) እ.አ.አ በ 2022 የወሎ ዩኒቨርሲቲ የጤና ዘርፍ ምሁራን "ፕሎስ ዋን" በተሰኘው ዓለም አቀፍ ታዋቂ መጽሔት ላይ "በሰሜን ምሥራቅ ኢትዮጵያ በደሴ ከተማ ለጤና ጠንቅ የኾነ የትራፊክ ድምጽ ብክለት ስርጭት"...
በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞች ሀገራዊ ለውጡ እውን የኾነበት 8ኛ ዓመት የሚዘክር ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሰልፈኞቹም በመጋቢት 24 ፍሬ ወደ ተምሳሌታዊ ጉዞ፣ ጠንካራ መሠረት የተምሳሌትነት ጉዞ ስንቅ፣ መሠረት...
ኢትዮጵያ ዐዲሲቷ የተስፋ ዓድማስ ናት።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ መንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ባጋራው መረጃ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም በ21ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ የታሪክ አውድ ውስጥ አዲስ ትርጉም እና ጽኑ ቃል ኪዳን ተላብሶ ብቅ ያለ፣ ለሀገራችን...
በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "አዲስ አበባን አዲሲቷ አበባ ያደረጋት የመጋቢት 24 ድል ነው" በሚል መሪ መልዕክት በአዲስ አበባ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰለፍ እየተካሄደ ነው።
የመጋቢት 24 ለትውልድ ታሪክ፣ ለሀገር ደግሞ አዲስ ተስፋን የወለደ የወጣቶች...








