ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ድምጽ ሰጡ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ ምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ እና የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እና በባሕርዳር ከተማ የብልጽግና ፓርቲ የክልል...

“ምርጫው በሰላም እና በሥርዓት እየተካሄደ ነው” ኡሁሩ ኬንያታ

ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ልዑክ መሪና የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በሰላማዊ ሁኔታ መጀመሩን ገልጸዋል። ድምፅ መስጠት ዜጎች የሚወክሏቸውን መሪዎች በነፃነት የሚመርጡበት ትልቅ...

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲወስ (ዶ.ር) በምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ድምጽ ሰጡ።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲወስ (ዶ.ር) በአዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ አራት ጥበበ ዕድገት አጸደ ሕጻናት ምርጫ ጣቢያ ተገኝተው ነው ድምጽ የሰጡት። ኢትዮጵያ እየመረጠች ነው! #አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_2018_ዓ.ም #አዲስ_አበባ...

የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን ምርጫውን ተዟዙሮ እየታዘበ ነው።

አዲስ አበባ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኡህሩ ኬንያታ የሚመራው የአፍሪካ ኅብረት የታዛቢዎች ቡድን በአዲስ አበባ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ተዟዙሮ እየታዘበ ይገኛል። የታዛቢዎቹ ቡድን ኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ልምምዷ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል ብለዋል። እስከ አኹን ሁለት የምርጫ ጣቢያዎችን...