የበቆሎ መስኖ ሥራችን ከፍ ባለ ስኬት ላይ ይገኛል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የበቆሎ መስኖ ሥራዎችን አስመልክተው የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል። 👇
እንደ ሀገር ትኩረት ሰጥተን እየሰራንባቸው ከሚገኙት ምርቶች አንዱ የሆነው የበቆሎ መስኖ ስራችን ከፍ ባለ ስኬት ላይ...
ሚዲያው የሰላም እንጂ የሁከት ምንጭ መኾን የለበትም።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 10/2018 (አሚኮ) "የሃይማኖት ተቋማት የመገናኛ ብዙኀን ለሰላም እና አብሮነት" በሚል መሪ መልክት የውይይት መድርክ ተካሂዷል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የተገኙት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ ፤ የሃይማኖት ተቋማት...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የኮፕ 32 ብሔራዊ ኮሚቴ ሥራዎችን ገምግመዋል።
ለግምገማው መነሻ የብሔራዊ ኮሚቴው ግብረኃይሎች የሥራቸውን አፈፃፀም ያቀረቡ ሲሆን፤ በዛሬው ስብሰባ የኮሚቴው የእስካሁን ውጤታማ ስራዎች እና የታዩ ክፍተቶችን በመለየት ከሀገራዊ ርዕይ ጋር ያለውን ስምሪት ለማረጋገጥ አስቻይ እና የነጠሩ ሃሳቦች ተነስተዋል። ምድረቀደምት ሀገራችን ኮፕ32 በ2019...
“ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር መሥራት የለውጥ ሥራዎችን የበለጠ ለማጠናከር ሚናው የጎላ ነው” አቶ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው የተመራ ልዑክ በተመረጡ የአውሮፓ እና የኤዥያ ሀገራት የዳኝነት እና የፍትሕ ተቋማትን የሥራ ጉብኝት ሲያደርግ ቆይቷል።
የሥራ ጉብኝቱ ዋና ዓላማ በሀገር እና...
“የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ጸጋን የመለየት፣ የማልማትና ወደ ሀብት የመቀየር ማሳያ እና የወሎ የብልጽግና ተስፋ...
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የሎጎ ሐይቅ ሪዞርትን ሥራ አስጀምረዋል።
ይህንን አስመልክተውም በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል፦
የሎጎ ሐይቅ ሪዞርት ጸጋን የመለየት፣ የማልማትና ወደ ሀብት የመቀየር ማሳያ እና...








