ኢትዮጵያ በብልህ ልጆቿ ኮርታለች ፤ አሸንፋለች!
ባሕር ዳር: ግንቦት 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልህ ልጆች ሁልጊዜም እናታቸውን ያስባሉ፤ ጠቢባን በመከራም በፍስሐም ጊዜ ሀገራቸውን ያስቀድማሉ፤ ሁልጊዜም ለሀገራቸው የተሻለውን ያደርጋሉ፤ ራሳቸውን ሰውተው፤ ሀገራቸውን ያጸናሉ። በሀገራቸው ደስታ ይደሰታሉ፤ በሀገራቸው ፈተና ይፈተናሉ፤ በሀገራቸው መከራም ያዝናሉ፤...
“7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ወጣቶች ፖለቲካዊ ተሳትፎ እና ሀገራዊ ኀላፊነታቸውን የተወጡበት ነበር” የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን
አዲስ አበባ: ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ንቁ ተሳትፎ እንደነበረው የገለጸው የኢትዮጵያ ወጣቶች ፌዴሬሽን በተለይም ወጣቶች በታዛቢነት እና በበጎ ፈቃደኝነት መተፋቸውን የፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት ተወካይ አሌክሳንደር ንጉሴ ተናግረዋል።
ተወካይ ፕሬዝዳንቱ በሰጡት መግለጫ ወጣቶች በምርጫው...
የአፍሪካ ኅብረት ታዛቢ ቡድን በምርጫው ሂደት ታዘብኳቸው ያላቸው ዋና ዋና ነጥቦች 👇
📌 የመራጮች ቁርጠኝነት እና ድባብ፦
የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዴሞክራሲያዊ ሂደቱ ያለውን ትልቅ ቁርጠኝነት ያሳየበት ምርጫ ነበር። መራጮች ከማለዳው ጀምሮ በሰላማዊ እና በታጋሽነት ስሜት በሰልፍ በመቆም ድምፃቸውን ሲሰጡ ውለዋል።
📌 የጸጥታ እና የሰላም ሁኔታ፦
በአብዛኛዎቹ የድምጽ መስጫ ጣቢያዎች እና...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በወርኃ ሚያዝያ እና ግንቦት ያከናወኗቸው ቁልፍ ተግባራት:-
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በወርኃ ሚያዝያ እና ግንቦት በርካታ ቁልፍ ተግባራትን ፈጽመዋል።
👉የኢንዱስትሪ መስፋፋት እና ኢኮኖሚያዊ ሉዓላዊነት
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ነጻነት ለማረጋገጥ፣ የረጅም ጊዜ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የቀድሞ የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታ እና የሥራ ባልደረቦችን በማግኘቴ ታላቅ...








